@abrham_.__: እምነቴን በአንቺ ላይ ጥዬ፣ ደስታዬን በአንቺ ፈልጌ፣ ቀን ከሌት ስላንቺ ተጨንቄ፣ እራሴን እረስቼ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ። አንቺን ለማስደሰት ስል የራሴን ስሜት እስከመጨረሻ ደበቅሁ። አንቺ ግን ይሄን ሁሉ እንደ ፍቅር ሳይሆን እንደ ጫና ካየሽው… ይቅርታ። 🥺💔 ምክንያቱም እኔ ስህተቴ መውደዴ አልነበረም፤ በጣም አምኜ መውደዴ ነበር። ❤️‍🩹 ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑 #Sad #ትዝታ

ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾
ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 16:22:58 GMT
854
80
1
25

Music

Download

Comments

user4806914970820
Romi@12 :
yekrta
2026-09-08 19:57:36
0
To see more videos from user @abrham_.__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About