@user9351132327398: #CapCut #ተሳተፉ_የተዋህዶ_ልጆች #ተመስገን_የኔ_ጌታ_የድንግል_ልጅ #አሜን_አሜን_አሜን🙏❤💒🤲❤🤲💒🇪🇹

➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 08 September 2026 16:34:08 GMT
6704
1564
107
141

Music

Download

Comments

emu..19
➽𝐄𝐌𝐔𝐘𝐄🥀➽⓵⓽🦋🌾 :
3 ናቸዉ እነሱም 1 እፀም ገነት ብላ የተባለች 2 እፀ በለስ አትብላ የተባች 3 እፅ ሕይወት ብላም አትብላም የተባለች
2026-09-08 16:44:48
20
ayekelenn.bdeki.n
ሰለኩሉ ነገር ኣምላክ ይመስገን💒🙏 :
ኣሁን እኔ ክርስትያን ነኝ😭 ሲመለስ ጥሩኝ👏😭
2026-09-08 16:46:34
5
heemi882
Ⓗቾ☦️አመፀኛዋ🇨🇬🦅የአላዛር😎👄Sis🔐 :
3//እነሱም እፀ ገነት፣እፀ በለስ፣እፀ ህይወት🥺ከተሳሳትኩ አርሙኝ🥺🙏❤
2026-09-08 16:44:14
3
grjdyfr5
𝑠𝑒𝑏𝑙𝑖 ☦️💝 :
2ናቸው እነሱም የሕይወት ዛፍ በገነት መካከል የነበረ ሲሆን ከዚህ ዛፍ ፍሬ የሚበላ ለዘላለም በህይወት እንደሚኖር ይታመናል።2ተኛው ደግሞ መልካሙንና ክፉውን የሚያስታውቀው ዛፍ እግዚአብሔር አዳምና ኤልን እንዳይበሉት ከልክሏቸው የነበረው ዛፍ ነው ☦️🙏🥰
2026-09-08 16:43:38
1
user1286120671684
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
ዛሬም መጨረሻ ነኝ 😢🤔😼
2026-09-08 17:08:11
1
e...ge.....sis
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
ኮመቶች ልክም ስህተትም ናችሁ እኔ ግን አደኛ ነኝ🙄🙌
2026-09-08 17:08:13
0
selamawit21127
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
መጽሐፍ ቅዱስ በገነት ውስጥ የነበሩትን የዛፎች ትክክለኛ ቁጥር አልጠቀመም። ዘፍጥረት 2፡9 እግዚአብሔር ደስ የሚያሰኙ እና ለመብላት ጥሩ የሆኑትን ሁሉንም ዛፎች ከመሬት እንዳበቀላቸው ይናገራል፣ ስለዚህ ቁጥራቸው ያልተገለጸ ብዙ ነው።በስም የተጠቀሱት ሁለት ልዩ ዛፎች ናቸው፦1.የህይወት ዛፍ – በገነት መካከል የነበረው ዛፍ (ዘፍግረት 2፡9)2.የበጎና የክፉ ዕውቀት ዛፍ – እግዚአብሔር አምላክ "ከእርሱ አትብላ" ያዘዘው ዛፍ (ዘፍጥረት 2፡16-17)
2026-09-08 16:50:03
2
snnsns638
❥ባይተዋሯ .Bቾ..✝️..🪫😭 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🤗 ግን የምትለቅበትን ሠዐት ቢነገረን እደ ሀሳብ🙄😺
2026-09-08 20:02:28
0
user6001188290315
ባለ ማህተቧ💠⓳አባቴ💒💒💒 :
የህይወት ዛፋ እና ክፉና መልካሙን የማያስታውቀውን ዛፍም አበቀለ (ዘ ,ፍጥረት 2:9ባልሳሳት አርሙኝ
2026-09-08 16:44:31
1
wa55876
🎀🅰🌽የመርሳዋ💒🛐የልጅ🐈አላዛር💫ሲስ👄 :
3ናቸዉ🙏 1እፀዎ ገነት 2እፀ በለሰ 3እፀ ህይወት🙏🙏🙏🙏
2026-09-08 16:53:56
2
12mikaelabate87
✞❥⃝❤️‍🩹𝐁𝐫𝐭𝐞💞𝟏𝟔እናቴ🩸🦅 :
ዋናዋናወቹ ሁለት ናቸው የሕይወት ዛፍበገነት መካከል የበቀለና የዘላለም ሕይወትን የሚሰጥ ዛፍ (ዘፍጥረት 2:9) መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀው ዛፍ አዳምና ሔዋን እንዳይበሉ የታዘዙትና ከተከለከለው ፍሬው በበሉ ጊዜ ሞት ወደ ዓለም የገባበት ዛፍ (ዘፍጥረት 2:9)ከመልሱ ልማር ❤️🙏
2026-09-08 23:43:17
0
.tsinat_
✟ Tsinat_✞🕊️💖 :
3ናቸው። ዕፀ ሕይወት፣ ዕፀ በለስ እና ዕፀ ገነት✝️🙏
2026-09-08 22:11:49
0
mesert642
𝄞ገብረኤል𝄞አባቴ𝄞አተጠብቀኝ♱🌹💟 :
ከመልሱ ልማር🥺🙏
2026-09-08 22:25:20
0
user4379845998483
ግዜ ነው ዳኛ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 03:44:48
0
emu..19
➽𝐄𝐌𝐔𝐘𝐄🥀➽⓵⓽🦋🌾 :
ቀድሜያለሁ ዛሬ😁🙌
2026-09-08 16:44:57
2
heemi882
Ⓗቾ☦️አመፀኛዋ🇨🇬🦅የአላዛር😎👄Sis🔐 :
አንደኛነኝ🙄🤘
2026-09-08 16:40:16
1
e...ge.....sis
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
ዝም ብለህ ያበርታሽ በል🥺🤭😁
2026-09-08 17:11:04
1
user6001188290315
ባለ ማህተቧ💠⓳አባቴ💒💒💒 :
2
2026-09-08 16:40:42
1
asmarey.getinet
🅰ትንሿ 🫴ባለማሕተቧ💒🛐ያፄዎቹ✊ :
ይጠብቅሕ🤲🙏🙏ከመልሱልማር🤲🥺
2026-09-08 23:03:53
0
menbi053
#ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም🙏🙏🙏 :
ቃለሕይወት ያሰማልን ተመልሷል 🙏🙏🙏
2026-09-08 20:20:12
0
welletesenbet16
እማ ፍቅር {16}❤ :
እፀ በለስ እፀ ህይወት እፀ ገነት 🥺🙏
2026-09-10 00:41:43
0
nigistemukeraw
(✝️ኤፍታህበለኝጌታኤፍታህበለኝ(፪)⛪❤️🛐 :
፫🤗✝️🤲
2026-09-10 05:25:28
0
__737381
✝️፳፩✝️ እዩ 💫የማሪያም ልጅ⛪️🕊 :
3/ናቸዉ 1/እፅዎ ገነት 2/እፀ በለስ /3/እፀ ህይወት 🙏🙏
2026-09-08 22:06:41
0
user1293120077200
አምላክ ያቃል :
ከመልሱ🥰🥰
2026-09-08 21:27:56
0
To see more videos from user @user9351132327398, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About