@tsi5316: የእናንተስ ወንዝ ማን ይባላል?የልጅነት መልኬ👈#ቀሀ ወንዝ

ፅጌሬዳ
ፅጌሬዳ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 16:39:29 GMT
186059
26352
1027
904

Music

Download

Comments

surejetu
sura jetu :
ሚገርምሽ እንጓጉጣለን ስትይ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ከጎንደር ወጥቼ ወደ ሌላ ቦታ በስራ አጋጣሚ ሄጀ ነበር እና ከጓደኞቸ ጋር እየዋኘን ባጋጣሚ አንዱን ዋና ካልቻልክ ትጓጉጣለህ ብዬው ምንድነው መጓጎጥ ብለው ተሳሳቁ መጓጎጥን በሌላ መንገድ ባስረዳቸው ሊረዱኝ አልቻሉም እና ብዙ ቋንቋዎች አሉ ጎንደር ላይ ብቻ ሚነገሩ ለትውስታሽ ክበሪልኝ እህቴ🙏እኔም ቅሀ ፈጭፋጭት ዋኝቸ ነው ያደኩት
2026-09-08 18:37:41
356
manalekebede
manale kebede :
happy new
2026-09-09 18:29:00
0
yakobmelaku2
Genet Desta :
Yes Wude
2026-09-09 17:56:37
0
isco_marege
Isco-🇩🇪 :
Real personality ❤️respect 👏
2026-09-09 18:49:57
0
tsi5316
ፅጌሬዳ :
መጓጎጥ ማለት መስመጥ ነው🙏
2026-09-09 03:09:26
82
mnnnnnni802
m :
who remember this man when he said ቀሃ ነው ዋኚቼ ያደኩት❤
2026-09-08 18:51:00
107
hana.ambachew1
Hana @1621 :
my gonder
2026-09-09 18:49:06
0
7scorpio4
🦂Never give up🦂 :
እንጓጉጣለን ምን ማለት ነው
2026-09-08 22:08:09
43
estifanosasrat816
Estifanos Asrat :
ቀሀ እንዴት ይረሳል!!?ስሙ ራሡ ይለያል🥰🥰
2026-09-08 17:37:19
48
amde032495
Amde032495 :
😂😂😂🤣🤣 አለን ቀሀ ያሳደገን ሙገጭት ላይ የዋኝነዉ ሁሉ በጣም ዋናተኝ ነን
2026-09-08 21:44:30
11
banchi464
Designer Banchi :
the same
2026-09-09 05:43:07
1
seli.ye.arsema
seli ye arsema :
እኔ አለዉልሻ አረ ዉጡ ጎርፍ መጣ እየተባልን እንቢ ብለን ከ ሁለት እህቶቸ ጋር ጎርፍ ወስዶን ፍና መዝናኛ ላይ እኔን ሁለት እህቶቸን የተለያየ ቦታ በታትኖ ከሞት የተረፍን የቀሃ ትራፊ የሚል ቅፅል ስም የወጣልን 🥰🥰
2026-09-09 03:26:43
25
diarcrafts
Rabi resin📈 :
What about ብስኒት 😂
2026-09-08 19:47:42
13
burakentibaw
bura kentibaw🦅🦅😎 :
የቀሀ ልጅ ናት ላይክ ግጯት 🥰
2026-09-08 17:59:32
16
adebabay.yirga
@Adu genet :
እኔ አንገረብ ነው
2026-09-08 16:50:30
15
emuye277
emuye277 :
የኔ መልካም እንኳን አደርስሽ
2026-09-08 16:58:25
14
esu19
esu19 :
my crashe
2026-09-08 18:04:20
1
yirgahailu0918
Yirga Hailu :
አይ ጳጉሜ የስንቱን አጥር አፈረስነው አይ ደጉ ግዜ👍👍👍👍👍
2026-09-08 18:25:22
11
danny_michael12
danny_michael :
ቀኋ የት ነው🤔
2026-09-08 19:13:35
7
beki.1919
beki .1919 lij :
ቀሀ ፈጭፋጭት አንገረብ ኮረብረብ እየዋኘን ያደግን ግን የተወለድኩባትን ጎንደር ለኔ አልሆነቺም ጥያት ወጥቻለው ላልመለስባት ሰላሞን ግን ያብዛልኝ ❤️❤️❤️
2026-09-08 17:58:19
20
user2530233447954
user2530233447954 :
ትክክልኛ የከተማ ልጅ 🥰🥰
2026-09-08 17:23:36
13
ye.debubu.negn
Goyitom Goyitom :
ለውሀ ለውሀ -------------- ሙሉበት ከነ ላይኩ
2026-09-08 21:14:41
6
bilenlucy
The King :
አለን ብዙ ትዝታ አለን ፊት ለፊትሽ ያለው ጫካ ለኔ ፔንሲዮን በይው ውለታው አለብኝ
2026-09-09 02:01:09
17
abraham.marye
Abraham Marye :
ለውሀ ለውሀ ምን አለኝ ቀሀ ለምንድን ነው እንዲህ የተባለው?
2026-09-09 09:00:16
6
To see more videos from user @tsi5316, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About