@miss_delulus: ውሎአችን is a bit scary አሁን አሁን... ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው . . #missdelulu #habeshamuslim #islamicreminder #relatable

Miss_delulu🥀
Miss_delulu🥀
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 17:28:38 GMT
70092
14364
217
2380

Music

Download

Comments

user12112092950460
õňë đãÿ :
yet agegniche
2026-09-10 06:34:38
0
user6062487388222
TaTa's Animal Diary 🐄🫙 :
when i get older i have no freind
2026-09-09 04:18:19
0
ogustavio12
FLOKI :
welahii every one of them
2026-09-09 05:51:04
48
m.i.n.er
BURNT FLOWER :
allah yidreslgn enji yelem
2026-09-08 17:46:09
116
avaye1112
Anud💥💉 :
እሱን ለማድረግ ትልቅ ሰብር ያስፈልጋል በጣም ከባድ ነው ወላሂ እናቴ የአስም ታማሚ ነበረች እና የሆነ ቀን ድንገት ታመመች ከዛ ሆስፒታል ቆይታ መጣች ከዛ ዝሁር ሰላት ለመስገድ የኡዶ ውሀ ጠየቀችን ለምን አተኝም አሞሻል ብለው ተቆጧት ሳትሰግድ አስር ደረሰ ተነስታ ልትሰግድ ስትል አስሙ አፈናት ግን እጅ አልሰጠችም እኛ አሞሻል እክኮ እያልን እየተቆጣናት ዝሁር እና አስርን ሰገደች ከዛ አስሙ በጣም ተባባሰ በጣም አፈናት መጨረሻ ላይ ልጆቸ አፉ በሉኝ በቃ አሁን ሰአቱ ደርሷል አለች እጇን እያነሳች ሸሀዳ መያዝ ጀመረች ከዛ ግን አንዷ እህቴ አይሆንም እናቴ እያለች እጇን ትመልሰዋለች መጨረሻ ላይ እናቴ እጇን ከእህቴ ላይ ነጥቃ ሁለት ግዜ ሸሀዳ እያለች መግሪብ ላይ ወደ አኺራ ሄደች 😭😭😭😭😭 እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው እንደዚ አይነት አጋጣሚ ሲገጥማቹ በአላህ ፍቃድ የሟቹን መጨረሻ አሳምሩለት አላህ የሽሀዳውን ሞት ይስጠን[High five]
2026-09-09 15:40:46
26
niyasruh0
🦋noor🧕 :
awe wellahi hulum allah yagraln☺️
2026-09-09 12:13:41
1
meriyemit
@meriyem Craft and epoxy :
aw hilachewum wellah 🥰🥰
2026-09-09 11:44:12
1
ekuhinajimma
💄glam by eku hina 0901604675 :
ehete nat
2026-09-09 08:07:28
2
seme_kdb
Semir :
None of them😭wellah allahume husnel khatima🥹🤲
2026-09-08 18:57:47
40
pitch.vibes.et
𝖆𝖇𝖉𝖚.𝖘𝖕𝖆𝖈𝖊🪐 :
እንዲሁም ትን ብሎኝ ውሀ እንደማቃበል ሸአዳ ያስያዘኝ አለ ምን አስቦ ነው እስካውን አልተዋጠልኝም
2026-09-09 22:40:09
8
siti752462
Kit kat :
የሚገርመው እኔ ጓደኛ የሚባል ነገር ከተውኩ 3 አመት ሆነኝ💔
2026-09-09 12:27:11
7
sela.pap.seladin
@𝗦𝗲𝗹𝗮̊_𝗱𝗶𝗻_678 :
the power of ለራሴ እራሴ አለሁ😁
2026-09-09 09:02:12
9
dunyadunya877
ዊ ሰብ :
ምናልባት ዛሬ ምላሳችንን ብናስለምደው ለሀቲማችን አንቸገርም ይሆናል
2026-09-10 03:50:53
1
leylasultan539
Leyla :
A.lillah alu🙏Allah becha mecereshayen yasamrln
2026-09-08 18:09:10
5
user4655628140714
userr :
alhamdulillah alugh allah yakoyligh
2026-09-10 13:03:51
1
letik133
letik :
አሉኝ አልሃምዱሊላህ ። አላህ ያቆያቸው🥺🥺🥰🥰🥰
2026-09-09 20:40:23
0
amirmo131
amirmo :
This is deep😭
2026-09-08 19:30:13
3
yaamar26
𐙚 :
alah ywdedsh tz edilegn slaregshign🥇🔥
2026-09-09 04:43:18
1
mubarek_yimam_adem
BABA ORUÇ 🇵🇹💫 :
አለ በደንብ ያሲዘኛል
2026-09-09 20:03:50
1
fdi..mah
Fedi 🦋🧕 :
አወ ወላሂ ለዛውም ጨዋዎች🥺
2026-09-09 11:50:44
1
To see more videos from user @miss_delulus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About