@sesayihailu:

ሶሊያና ሱላማጢስ
ሶሊያና ሱላማጢስ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 08 September 2026 17:38:26 GMT
63334
1602
147
6041

Music

Download

Comments

elsat266
Elsat🌄☦️ 🔐 :
ይችማ ደና ነች እኔ እብሳለው ዋይፋይ ሲጠፋ ብቻ እምሆነውን እማቀው እኔ😂😂
2026-09-09 09:21:25
80
mamushdubaii
ማሙሽ🕶️🕶️ :
በቀን ለ 7 ሰአት ስራ ቦታ እና ስተኛ 6 ሰአት አልይዝም 7+6=13 ሰአት አልይዝም 🤝
2026-09-09 03:03:29
13
alhamdulilahalakulihal63
𝑓𝑎𝑓𝑖 :
እያለቀሥኩ በመሀል ያሣቀኝ ቪደወ😁😁
2026-09-09 11:08:10
5
ies19900
መቅዲ🐝🐝 :
አንድ አልበቃኝም 2 ኛ ስልክ ልገዛ ነው ቻርጅ ሲዘጋ የሚመጣብኝ አባዜ መቼ አንሶ ነው ጭራሽ ስለመተዉ አይታሰብም 🤣🤣🤣🤣
2026-09-09 05:49:40
7
azemi.raya1
𝑨𝒛𝒆𝒎𝒊_ዘ_ሚካኤል12💒 :
አለመያዝ እኮ እችላለሁ ግን ምን እስራለሁ ስራ ስጨርስ
2026-09-09 18:40:51
4
ela.helina
Ela :
እኔ ተኝቼ ስገላበጥ ይዤወሸ ነው የምዞረው ወደ ዞርኩበት😁
2026-09-09 17:59:48
2
hanicho90th
hanicho90th SOS :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I have to try
2026-09-08 18:51:01
2
sofiahasnaa8
ፍ😍ሰ 😍አ 💚💛💝 :
እኔ ችግር የለብኝም
2026-09-09 11:30:27
1
eyu.christian
እyou T :
እባካቹ መልሱላት😁😁
2026-09-09 15:08:33
3
.153566
ጥሩዬ ተስፍሻ1535 :
በምን አቅሜ እናቴ 3ኛ ቀን ማን አድርሶኝ
2026-09-09 20:48:51
2
userq6qzgtadk9
ኪያ(,ህያብ)♍️🦅19 :
አልችልም እኔ😂
2026-09-09 07:44:45
2
kena01460
Sena 🦋✝️ :
Ene le deqiqam malileyem sira siseraw earphone iyetetekemkut new miseraw 😳
2026-09-09 21:32:41
1
hayu4812
hayu 🦋. Bint 🦋 :
😂😂😂እኔም አልችልም ሆ
2026-09-09 17:36:43
1
senaitdesalgn
Senait Desalgn💚💛❤️ :
መሆኔ አይቀርም😁
2026-09-09 16:47:30
1
mamaya739
ማማዬ♥🕊 :
እኔ 😁😁😁
2026-09-09 12:21:52
1
user55424692939414
ያርድቦዋ የሙሂቦች ወዳጅ 😍 ደረሳዋ :
ስሰግድና ስተኛብቻየሚለየኝ ተኝቸምያቃዠኛል አጠገቤተለለ😂😂😂😂
2026-09-09 10:23:39
1
halima.halu5
Halima ✨✨ :
እኔ እራሴን እፈልገዋልው ደግሞ ልበድ ሆሆሆሆሆሆሆሆ
2026-09-09 08:27:35
1
theyd016
ام زيد (የዘይዲ እናት) :
4 ጥዋት ከቅልፎ ሥነሳ ከ ለሊቱ 9 ሥተኛ ሥሰግዲ ብቻ የሚለየኞ😭
2026-09-09 10:19:54
2
brukti398
ብሩክቲ 🦅🩸 :
የመዳም ዋይፋይ ክፍያ ሳይከፈል 3ቀን ተቋርጦብኝ በረንዳ ያደርኩ ጀግና እኮ ነኝ በጎረቤት ዋይፋይ ሆሆሆ
2026-09-09 13:37:04
2
user49999908662948
👑ኤልያና 👑 (የክርስቶስ እስረኛ)👑 :
ይኸ ነገር እኔንም እየጀማመረኝ ነው ጎበዝየ 😂😂😂😂
2026-09-09 16:11:27
1
user9908444536745
mekilti :
በተቃራኒው ነው የሰራችው
2026-09-09 05:24:48
1
To see more videos from user @sesayihailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About