@user3569845233723:

ቤ ቴ ል ዘ-ተዋሕዶ
ቤ ቴ ል ዘ-ተዋሕዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 21:40:44 GMT
5914
751
65
139

Music

Download

Comments

muluyemariam7
mulu ye mariam :
ewnet now.abatachn
2026-09-09 11:08:14
0
mesberkas
JESUS IS KING :
የዮሐንስ ወንጌል 14:16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ #የሄን ምን ብላችሁ ትተረጉማላችሁ ቀሲስ ⁉️
2026-09-09 07:24:49
1
abreham_92
Ab :
አንተ ሰውዬ ለምን ከኤርሚያስ አበበ ጋር አትወያይም ከቻልክ ሁሌ ጴንጤን ሲነቅፍ ብቻ ነው የሚታየው በዚህ አፍህ አትርከስ ቢቻልህ ወንጌል ስራበት
2026-09-09 05:15:17
1
daniel.bayla3
Daniel bayla :
ኢየሱስ አማላጅ ነው
2026-09-09 13:46:41
0
seawe68
seawe68 :
ማማለዲና እማልዳለሁ ማለት ይለያያል እማልዳለሁ ሲል ፈጥኘ እመጣለሁ ማለትነው🙏😍
2026-09-09 01:04:20
0
user5806878592297dt
Dave Castro :
አየሱስ አማላጃችን ነው ። እየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ አባት ሆይ የሚሰሩትን አያውቁም ብሎ ለእኛ አባቱን ለምኖታል ።
2026-09-08 22:25:35
0
b.m.a1785
B.M.A :
አሁን እኮ እናንተ በአዲስ ትርጉም ፍርድ አርጋቹሁታል ሮሜ 8:34ን
2026-09-09 07:51:56
0
endu1126
endu112 :
አባ እርሶም ግራ አያጋቡን እርሶስ እንዴት እንተርጉሞት ከአለም ኖት ወይስ ስልክ ይቅርቦት በፀሎት በርቱ
2026-09-08 22:24:33
0
genzeb.yimenash
Genzeb Yimenash :
አባእየሱስ ተቀበሉ አይርፈድብሁ ዬሐንስ ወንጌል በቂነው
2026-09-09 14:27:18
0
teshomewubalem
teshomewubalem :
abate bereketo yiderbn🥰
2026-09-09 19:35:54
0
endaledebebe367
Endale Debebe :
አባ ከኢየሱስ ዉጪ የሞታ ነገር ግን ፀሎት የሚሰማ አንድ ቅዱስ አቅርቡ በማስረጀ በመፅሐፍ ቅዱስ ይደገፍ
2026-09-09 18:14:47
0
allahume8
muha muha :
እናተስ ሚስጥር ነው አይደልደ መልሳችሁ
2026-09-09 07:16:37
0
0000fact
haqqa :
ቲክቶከር
2026-09-09 14:21:35
0
emusha195
Mekdi :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
2026-09-09 17:23:13
0
user0972146085
koki :
የኔአባት ንገሩልን
2026-09-09 13:10:48
0
user63dave
🤔fak🤔 life🤔 :
🙏እድሜ ይስጥልኝ አባ🙏
2026-09-09 07:36:57
0
andnet.mengistu
M.L.M.K.M :
ኢየሱስ አንድጊዜ በመስቀል ላይ የሰራው ስራ እስከአለም ታሪክመዝጊያ ድረስ ምልጃው ይቀጥላል ምክንያት ከተባለ የአዲስኪዳን ዋስ ስለሆነ(ዕብ7:22)አሁን በሰማይ እየወደቀ፣እየተነሳ ይለምናል አላልንም ከመስቀል ሥራ የተረፈ በሰማይ የሚሰራው የለምና ይህን ማመን ከከበደን ክርስትና አልገባንም ማለትነው።
2026-09-09 03:30:21
0
gatisoabera
Gatiso abera :
iyesusi yadinali
2026-09-09 21:33:39
0
alahamdulila62
A B D :
weda abatu 😁😁😁im muslim alahamdulila
2026-09-09 04:20:07
0
zerihunkebede29
Zerihun KK :
እንዴት ተቸግረዋል አባ
2026-09-09 04:33:18
0
To see more videos from user @user3569845233723, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About