@makeda_afework: የታሪካዊው ጣና ቂርቆስ ገዳም ቤተክርስቲያን ጣራ በመፍሰሱ ምክንያት አስቸኳይ እድሳት ይፈልጋል! እንዲሁም የቁስቋም ቤተክርስቲያን እድሳት እና ገዳማቱ በዘላቂነት እራሳቸውን እንዲችሉ የተያዙት ታላላቅ ፕሮጀክቶች፦ 🐄 የእንስሳት ማርባትና በረት ግንባታ 🐟 የዓሣ ልማት 🍞 የዳቦ ፋብሪካ ተክሎች በዚህ የተቀደሰ የበጎ አድራጎት ስራ ላይ እንደ አቅማችን በመሳተፍ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን! 📌 የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች በፈውስ ሚዲያ Youtube ላይ ያገኙታል (1 ብርም ቢሆን የታሪካዊ ገዳማቶቻችንን ህልውና ለመጠበቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አላት። ቪዲዮውን #Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ!) Hashtags: #ጣናቂርቆስ #ቁስቋም #በጎ_አድራጎት #የገዳማት_እድሳት
makeda_afework
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 21:44:18 GMT
Music
Download
Comments
yaredo :
emewdesh🙏🙏
2026-09-15 20:04:16
0
Ermi Ethiopia :
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን🥰🥰🥰
2026-09-09 15:40:41
15
one god :
ማኪዬ ውድድ ነው ማረግሽ በጣም ነው ማክብርሽ 🥰🥰🥰
2026-09-08 21:48:15
30
Nati Love :
የፈገግታ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ንግስት ሽህ አመት ከነቤተሰብሽ ከጤና ጋ ያኑርሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-08 22:32:35
13
Ⓜ️ⓐⓣⓂⒶⓈ :
ዕንቁ ሴት❤️
2026-09-09 17:35:19
7
ዮD@ሄ :
ወይ ማክዳ ጎባ እንዴት እንደማውቅሽ
2026-09-13 07:18:41
1
Almitu Gamachu :
ይኔ አባት ኑሮልን🥰
2026-09-12 09:19:52
1
Lucy rago :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን አሜን አሜን በረከቱ በእኛ ላይም ይደርብን
2026-09-09 23:21:58
2
ሚባበበ የአርሴማ ልጅ :
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ🥰🥰🥰
2026-09-12 17:42:52
1
Desie/G.Slasie :
እንዴት አይነት መታደል ነዉ በሁሉ ነገር ማማር!?
2026-09-10 18:26:28
1
rahel koye :
አሜን እግዛብሄረ ይመሰገን
2026-09-12 09:23:33
1
𝑠𝑖𝑚𝑜𝑛 𝑣𝑜𝑛 :
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-09-08 21:55:24
2
ፍፁምአገልግል🙌 :
አሜን አሜን አሜን እ/ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 08:22:40
1
Estif online shopping :
ደስ ስትይ እኮ❤️
2026-09-08 22:16:46
1
Gize Shine Mdf :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-09-09 04:57:44
1
kalkal1621 :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-09-09 10:16:22
1
senta :
amne amne amane
2026-09-14 04:38:41
0
🌷Trsiyona🌷 :
ታድለሽ🥰
2026-09-08 21:47:54
2
🎱yujin cuite🎱🎧 :
አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው 🙏🙏🙏 እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-09-16 06:26:21
0
የማረያም ልጅ :
ወይይይይ ማክዬ
2026-09-14 15:30:10
0
Ab (SRK) @king :
🙏🙏🙏🙏amen fetari yimesgen
2026-09-14 12:34:44
0
Mahider Mellion :
አሜን እግዘብሔርን ይመስገን እቺን ቀን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ በእድሜ ላይ እድሜ ስለጨመርክልኝ
2026-09-14 06:36:26
0
Ela ye kidanemhiret lij :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
2026-09-14 04:35:37
1
ዝምታ ወርቅ ነው :
ታድለሽ ከታላቅ ሰው ጋር ተገናኘሽ
2026-09-15 15:06:22
0
To see more videos from user @makeda_afework, please go to the Tikwm
homepage.