@dy1gmhabrlhi: Replying to @gebregebre1961

ሱለይማን መካሻ የላኮመልዛው
ሱለይማን መካሻ የላኮመልዛው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 23:16:33 GMT
9485
470
30
125

Music

Download

Comments

sarasarebirhane
Sara Sare birhane :
ኮለኔል ሠረቀ ብርሐኔ ጀግና የሚለው ሥም ያንሰዋል እናም ሰለ ቤተሰቡ የተገለፀው ገለፃ መስተካከል ሰለአለበት አባቱ በላበራስ ብርሃኔ ሐ/ማርያም ነው የሚባሉት። የተገለፁት አብሮ አደግ ጎረቤቶቻችን ናቸዉ። ወንድሜ ሦስት እህቶች ከእሱ ጋር አራት ወንድሞች ያሉትና ባለትዳር የአንዲት ሴት ልጅ አባተ ነበር ። ነገር ግን በስተመጨረሻ ደሴ ወህኒ ቤት አስረዉት ህክምና ተከልክሎ ሞቷል። የሚገርመው አስክሬኑ እንኳን በብዙ ወታደሮች ይጠበቅ ነበር በስተመጨረሻ ብዙ ካጉላሉን በኋላ አስክሬኑን ተረክበን አዲስ አበባ መካኒሳ አቦ ቤ/ክርስትያን በክብር ተቀብሯል።
2026-09-10 12:58:55
2
mehari8631
Mehari@5th :
አሪፍ ታሪክ ። የኮ/ል ተሻገር ይማምን ታሪክም አጋሩን 🙏
2026-09-10 08:56:05
1
neba2367
neba23 :
የሚወርድ ይደረግልን
2026-09-14 15:35:45
0
seid.ahmed3681
Seid Ahmed :
ሰረቀብርሀንየዘመኑጀገናነውበማለቴከውትድርናተባርሬለሁ1987
2026-09-09 09:53:29
1
user2181505394012
user2181505394012 :
በትክክል እውነትነው
2026-09-08 23:54:47
0
asayehegnnegash
Asayehegn Negash :
ሰለ ኮለኔለ ግርማ አሰፈሬ ሐምነ አትዘግቡም
2026-09-09 12:01:06
0
mergiya4
moges mergya :
ጀግና መሪ ነበ ሩ
2026-09-15 17:48:53
0
user5229767446709
user5229767446709 :
ጎበዝ ተማሪ ነበር ድሮ
2026-09-15 05:21:57
0
user5810028827600
user5810028827600 :
አስበሉት ባለቀ ሰአት
2026-09-15 18:35:00
0
solomon.woldesela7
Solomon Woldeselassie :
የኮ/ል ሠረቀ ቤተሠቦቻቸው ሁሉ ጀግና ወታደሮች ናቸው አባታቸው 50አለቃ ብርሀኑ የተመሠከረላቸው የ2ኛክ/ጦር አባልነበሩ እንዲሁም ወንድማቸው ኮ/ል አካሉ ብርሀኑ(አክነት) ሁአሠ ፕሮፖንዳና ቅስቀሳ ሀላፊ የነበሩ በኋላም የጦር ኃይሎች ሬዲዮ ሀላፊ ነበሩ
2026-09-09 02:52:46
2
reserveambaw
Quonest :
ከሰባት ክ/ጦር በላይ ለአንድ ክ/ጥር ገጥሞ ጉልበቱን ተጎድቶ የተማረከ
2026-09-12 09:58:03
0
raorajpoot648
QODS :
እነደሱ ቢሆኑ ሁለም ጀኔረል ወያኔ በልመጠ ነበረ
2026-09-10 04:51:42
0
user5810028827600
user5810028827600 :
ምርጥ የትግራይ ልጅ ኢትዮጺያዊ ወኘድ ታቃለህ ወነድ ነበር
2026-09-15 18:31:15
0
user2181505394012
user2181505394012 :
ይቅርታ 10ብርጌድ እያሉ በመሐል ለጦርትምህርት ሕንድ አገር ሄደው ሲመለሱነው የክ/ጦር አዛዥ ሆነው የተመደቡት
2026-09-09 00:01:30
0
To see more videos from user @dy1gmhabrlhi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About