@rasnhatty0: ሰዎች please አሰታውሉ ይህ የወሩ ወይም የ3ወር አይደለም የአመቱ የቅንነት ምሳሌ ስለሆነው ሰው ነው የምናወራው።አስቡት አስኪ አዶናይ በዚህ አመት ምን ያክል ያለ እረፍት ታሞ እንንኳን ለመታከም ጊዜ እስከሚያጣ ከሀገር ውስጥ አስከ ባህር ማዶ ጊዜና ጤናውን መስዋት አርጎ ታማሚወች እንዲታከሙ፣ስራ ያጡ ስራ እንዲያገኙ፣ ታለንት ያለቸው ታለንታቸውን እንዲያሳዪ፣ ለምሳሌ:-ድምፅ ያላቸውን፣የኳስ ጨዋታ ታለንት ያላቸውን ፣ባቡልኸይር፣ለህፃፅ ወገኖቻችን፣ኧረ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ያረገው ነገር ብቻ Diamond ያሸልማል 💎ብቻ ተዘርዝሮ አያልቅም። Adonay ማለት በአጠቃላይ የsocial media ገፅታን ሙሉ ለሙሉ የቀየረ ታላቅ ሰው ነው።አስታውሱ እሱ ከመምጣቱ በፊት ከአንድ ታወቂ ሰው ጋ ቪዲዮ መስራት ቀርቶ ፎቶ መነሳት ከባድ ነበር ከባድ ኢጎ ነበር:: አሁን ግን ሁሉም humble ሆኗል ይሕ የሆነው በአንድ ሰው ወደ አኢትዮዽያ መምጣት ምክንያት ነው በ Adonay Hailemichael👑@Adonaymada እውነት በእኔ አስተሳሰብ በሃገር ደረጃ ሊሸለምና ትልቅ መበረታቻ ይገባዋል አሁን የሚወዳደርባቸው ሁሉ አይመጥኑትም ::እሱ መስራቱን እስካላቆመ ድረስ ሁሌም አነደኛ ነው ።ሰወች መልካም ስራወቹን በማስተዋል የቅን ልቦች የአመቱ ምርጥ እንዲሆን vote በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ🙏link እኔ bio ላይ ታገኛላችሁ። @የቅን ልቦች/yekin Liboch

ራስ ናቲ 🧑‍🎤 444
ራስ ናቲ 🧑‍🎤 444
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 September 2026 23:38:53 GMT
106165
16698
252
364

Music

Download

Comments

adonaymada
Adonaymada :
Thank you brother
2026-09-09 06:57:24
1049
lubabssgb0k
ፍቅር በ ፍቅር♾️ :
እናመሰግናለን ናቲ ምንም ሳታጎል ሳትቀንስ በትክክል አዶናይን ስለገለዕክ🙏🥰
2026-09-09 03:09:58
87
hawasolution
h@ɓ :
le doctor no..sil melkam lib biyastmrew bay ngn
2026-09-09 02:37:29
42
yohan8808
yo :
እኔኮ አገላለፅህ ነው የሚገርመኝ 👏
2026-09-09 06:11:30
109
kuzite8
Omie Ome :
በጣም ግን ያረገላቸው ሰዎች ለሱ አንድ video እንኳን አልሰሩም ያሳፍራል😭
2026-09-08 23:55:37
67
yohansmulugeta15
yohannes እናቱ ናፋቂ❤😭 :
ናቲ የዋህ እንደሆነ የማቀዉ እኔ ብቻነኝ
2026-09-09 12:45:19
39
astar93142
ASTAR🦢 :
ስለሱ ቃል የለኝም በቃ ደግ ነው🥺❤❤
2026-09-09 12:26:32
17
omyasmin341
⭐️ለሁሉም ጊዜ አለው⭐️444♾️ :
My adu I don't have word for you 🫶
2026-09-09 04:22:37
5
.4442924
[ስጥ ይሰጠሀል]🤝[ 444።] :
በትክክል‼️🤝
2026-09-09 01:04:58
18
bereketbeki3
beta🌸 :
በትክክል ማርያምን
2026-09-09 05:14:34
11
setax12
setax :
realy realy good idea NATY🥰🥰👌
2026-09-09 08:52:50
13
miliona447
miliona :
እናመሰግናለን ናቲ ምንም ሳታጎል ሳትቀንስ በትክክል አዶናይን ስለገለዕክ🙏🥰
2026-09-09 10:11:26
11
sabonaa4303
Strong man✌ :
ሰው አክባሪ 👍
2026-09-09 09:13:08
13
abirham.workie444
Abirham Workie444 :
natty wendeme ante erasu ende wendemik ende adony kin lib new yalek ayekeyerbik ❤️❤️
2026-09-09 00:27:38
10
neserukeretataw444
nesru keretataw 444 :
ወላሂ ካንድ እስከ ሶስት ይገባዋል
2026-09-09 05:59:05
15
missus.ad
AD🦢♾️ :
Awww🥹❤️❤️❤️
2026-09-09 05:36:57
12
alu633
𝔞𝔩𝔲✨ ♾️ :
nati❤️adu🔥
2026-09-08 23:54:09
18
susutina.aa
susu🦢⏳ :
yeah🥺❤️❤️❤️
2026-09-09 15:33:08
6
teddo496
Teddy ad :
እስማማለሁ 👌👌👌👌
2026-09-12 11:32:12
3
mekdesezezew
Mekdi brand :
በትክክል
2026-09-09 05:41:39
3
endelbu.love.li
endelbu listro 👢👞👠🥿🙏⚡ :
awe maryamn kethtna gar
2026-09-11 20:15:12
2
senicho8
🦋𝗮𝗳𝗿𝗶𝗰𝗮𝘄𝗶𝘁💘𝟰𝟰𝟰 :
ohh nati🥺wendmu
2026-09-09 09:32:33
3
adonyfun444
adony 😘😘444 :
vote vote please
2026-09-09 09:17:54
3
marta.mamo2
(𝓶𝓪𝓻𝓽𝓲 (𝓶𝓪𝓭𝓪,)44📨 :
Exactly 🫂❤️
2026-09-09 04:07:45
3
dawit6695
dawit :
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው በዚች ምድር ያየውት አዶናይ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
2026-09-10 12:33:12
1
To see more videos from user @rasnhatty0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About