@lidetuayalew3rdway: Lidetu Ayslew

Lidetu Ayalew 3rd Way
Lidetu Ayalew 3rd Way
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 00:03:11 GMT
198483
14177
291
1381

Music

Download

Comments

hanetaasli24
@haneta asli :
Tanasu meles Rae yalew bemeran getahoy
2026-09-14 18:37:13
0
user9529177794792
Jidaa R :
I'm from oromo i respect you
2026-09-15 18:03:55
0
miila.bakar8
Miila Bakar :
tidbit New
2026-09-15 16:17:58
0
weldesenbet.akelom
weldesenbet akelom ብላ በሃፈ ገፅከ :
ብዙ ጠላት ቢኖርህም ቡዙ ወዳጅ ኣለህ ክ 1997ጀምሮ
2026-09-12 19:48:47
46
marlyjr7
@ Dj marly :
well come💪💪💪
2026-09-14 14:29:49
0
fasikawwasie2
fasikaw :
you are legand
2026-09-15 09:12:29
0
prof5726
prof :
Congratulations!!!
2026-09-14 06:32:00
0
user2734178857105
ማክቤል ከሰተ :
አቶ ልደቱ እንኳን በሰላም መጡ
2026-09-13 12:34:15
13
dokiter..legesse
d r betochi delela :
ተወንን እኑንርበት
2026-09-12 15:35:14
5
diborah309
Debrah2️⃣ :
መሪ አጊንተን ነበር ህዝብ አጣን የሚል መንጋ አንተን ቢተችህና ቢሰድብህ ችግር የለውም፣ካደነቀህ ግን መስመር ስተሃል ማለት ነው።keep it up!!!
2026-09-13 15:49:17
10
gosinafkot1005gmail.com
✅قبيلة :
ለዚህ ህዝብ የጠቀምከው ነገር የለም ወጣቱን ከማስጨፍጨፍ መስተቀር
2026-09-15 14:57:55
1
user30306935099975
bisra@man :
the real Ethiopian politician.....
2026-09-13 16:50:52
1
zelalemtilahun560
Zelalem Tilahun :
ሁሉም በጊዜው እውን ሆነ። ሀቀኝነትህ አሁን ሁሉም ሰው አውቋል። የወደፊቱ ጠቅላይ ምንስቴር ብትሆን ምኞቴ ነው።
2026-09-12 20:39:46
11
belete085
Belete :
ልደቱ !!! ምናልባትም በኔ እምነት አንተ ፓለቲካ ላይ የቆየህው ከኔ እድሜ ያልተናነሰ ነው፤ በተመለከትኩትም ያልተናወጠ አቋም አለህ። የምትከተለው የፖለቲካ አቋም የምስማማበትና የማልስማማበት ቢኖርም እንደ አንዳንድ የሀገራችን ፖለቲከኞች ወቅትን መሰረት ያረገ መገላበጥ አላየሁምና አቋምህን እወድልሀለሁ። ይመስለኛል ልደቱ የብሄር ፓለቲካ ፍልስፍና ሚመችህ ያለመሆኑ ተከታይ ያሳጣህ ይመስለኛል። እኔ በትክክል እረዳሀለሁ እንዲያውም አብሬ ለመስራት ደስተኛ ነኝ፤ ፖለቲከኛ ባልሆንም አሁን ላይ እምናያቸውና እየሆነ ካለው እንዲሁም ደግሞ አሁ ካሉ ማናቸውም ፓለቲከኞች ብሻል እንጅ አላንስም።
2026-09-13 05:23:05
5
andualem.adamu7
Andualem Adamu :
አገባህ እንደ?
2026-09-14 18:44:02
0
abiy.tegegn
Abiy Tegegn :
አቶ ልደቱ አያሌው ፖለቲካን ጠንቅቀህ ስለምታውቅ አድናቂህ ነኝ 🥰🥰🥰
2026-09-13 19:26:50
8
fayyisaa.ganti
F Ganti :
I have too much respect for you ትልቅ የፖለቲካ ሰው ነህ በተለይ ጆዋር ጋር መሥራት ብትችሉ በጣም ደስ ይለኛል
2026-09-15 13:47:57
0
tranpdonald
እንደአንበሳ ልበሙሉ ሁን አትዋዥቅ :
ጽምዶን መደገፍህ ጥሩ ነው እኔም እደግፈዋለሁ ነገር ግን ዘመነ ካሴን አላምነውም ዘመነ ካሴ በሲአይኤ መዳፍ ነው የሚንቀሳቀሰው ፋኖ እንዲደራጅ ቀስቅስ ታሰር እያሉ መሩት አደረገና ከዚያው እርገጥ እያለ ቀፍድዶ ይዞ አስረቀረው አሁንም ጽምዶን ከአሸባሪነት አያወጣውም ፍሬ አይኖረውም ብየ አምናለሁ
2026-09-14 04:25:35
1
zemenpepgpleyet
Neway kahsay :
እንዃን ደህና መጣህ
2026-09-13 07:15:29
5
ayele.mengistu0
Ayele Mengistu :
yes
2026-09-09 16:16:34
3
gemechu4156
Tad :
አቶ ልደቱ በርታ ጎበዝ ነህ። ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ካየኋቸው ፖለቲከኞች እንዳንተ ያለ ፖለቲከኛ በሐሳብ ሞገት የሚችል፣ ፖለቲካዊ ትንታኔ የሚሰጥ፣ እውነትነት ያለው የኢትዮጵያን ተጨባጭ ሁኔታን ከሌሎች አገሮች ፓለቲካዊ ሁኔታ ጋር በማነፃፀር ማብራሪያ መስጠት የሚችል፣ ልምድና ብቃት ያለው ሰው፣ አንደበተ ርቱዕ አይቼ አላውቅም። አድናቂህና ደጋፊህም ነኝ።
2026-09-13 19:26:02
3
the.truth.came
🙅 :
አይ አርቲስት ልደቱ
2026-09-13 12:27:01
1
fithfromgod
ኦካላ :
ልደቱ የፖለቲካ ዕውቀትህ ይመቸኛል
2026-09-14 02:38:32
1
user1018082947299
war is life :
ታዋቂው ፖለታከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ክበርልኝ
2026-09-14 06:09:01
0
birhanu9066
m/r brhane hiwet ዘመዝባዕ ዒንዳ አኸዛ :
የኢትዮጵያ መሪ ብናረገውስ ይህን ሰውዬ
2026-09-14 13:23:08
1
To see more videos from user @lidetuayalew3rdway, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About