@fikergirmazekirkos: #ግሸን_ማርያም_ደረሰ_ደረሰ_ደረሰ_እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን 🚌 ታላቅ የንግስ ጉዞ ⛪️ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ 🗓 መነሻ ቀን :- መስከረም 15 መመለሻ ቀን :- መስከረም 23 ⌚️መነሻ ሰአት ጠዋት 10:00 ሰአት 🔴መነሻ ቦታ 👉1_ ለገሃር ጀርባ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በመድኃኒዓለም በር 👉2_መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን በደረጃው በር ወደ 4 ኪሎ በሚወስደው ከነዳጅ ማድያው ፊት ለፊት 👉3_መገናኛ ውሃ ታንከሩ ጋር ወይም እስራኤል ኢንባሲ 👉 4_ላም በረት መናኸሪያ ፊት ለፊት ጎንደር ሆቴል 👉5_ጣፎ አደባባይ እና በደብረብርሃን መስመሮች ባጠቃላይ እንይዛለን 👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦ ▶️ ለገሃር ጀርባ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ፊት ማንዴላ የርቀት ት/ት ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 121 ሰላም እሪል እስቴት መተው መመዝገቡ ይችላሉ። እንዲሁም ባሉበት ሆነው ከታች ባሉት አማራጮች ይጠቀሙ • ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦ 👉 በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን Screenshot በማድረግ በቴሌግራም በመላክ መመዝገቡ ትችላላችሁ። ☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000136236575 ☞ አማራች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000743772656 ☞ አቢሲኒያ ባንክ 186845463 ☞ ቴሌ ብር 0902386880 ☞ቴሌ ብር 09 45 55 55 57 እነዚህን መጠቀም ይችላሉ ለበለጠ መረጃ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇 ☎️ 09 45 55 55 57 ☎️ 09 63 14 15 16 ☎️ 09 64 14 15 16 ይደውሉ ማሳሰቢያ ❗️❗️አዲስ አበባ እና በዙሪያው ላላችሁ ተጓዦች ለሊት በተባለው ሰአት መውጣት የሚቸግራችሁ ማኅበሩ ትራንስፖርት ያዘጋጀ በመሆኑ እንዳትቸገሩ 👉እንዲሁም ከክልል ለምትመጡ ምዕመናን ተጓዦች ባጠቃላይ አዲስ አበባ ማኅበሩ ማረፊያ አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ ስለሆነ ቀደም ብላችሁ በመመዝገቡ ተዘጋጁ። አዘጋጅ:- ማኅበረ ሳዶር ዘኦርቶዶክስ 👉ከዚህ በታች ባሉት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን በመጎብኘት ቤተሰብ በመሆን ይተባበሩን🙏🙏🙏 • በዩቲዩብ👇 https://youtube.com/channel/UCQ1U_43pWSTJan5OKLxx5eQ • በቲክቶክ👇 tiktok.com/@fikergirmazekirkos1515 • በቴሌግራም👇 https://t.me/mahberesadorzeortodox • በፌስ ቡክ ገጻችን👇 https://www.facebook.com/mahberesadorzeortodox
ፍቅር ግርማ ዘቂርቆስ
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 04:04:33 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fikergirmazekirkos, please go to the Tikwm
homepage.