@sigmaboy123431: #ፋኖ💚💛❤💪💪✅ቤተአማራ💚💛❤✊💒❤🤝❤🕌

@fano
@fano
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 05:07:57 GMT
329246
21213
881
3627

Music

Download

Comments

sitotawomulugeta
ገንዘብ ድሽቃ ነው😳ሽፋን ይሰጣል🔑😳😳🙆 :
አንተም አንድ ቀን የሎተሪ ቁጥር ይደርስሀል ወንድሜ ሁሉም ለጊዜው ነው ኗሪ ሚመስለው።😭😭በዚህ ቪድዮ ጀግና እያላቹህ ኮሜንት ምትፅፉ ግን ልብ ይስጣቹህ።🙏ወንድማቸውን በእንደዝህ አይነት የማይረባ ጦርነት ስንቶች እንዳጡ ብታውቁ እንደዚህ አትሉም ነበር።😭😭🙏እባካቹህ ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላምን ስበኩ??😭😭😭2019 ሁሉም ፊቱን የተዟዟረው ብሄሮች አንድ የሚሆኑበት ዘመን እንዲሆንልን ከልብ ተመኘው።🙏🙏ሰላም✋✋✋
2026-09-09 11:20:18
206
fekaduyihun509
Fekadu :
መንግስት ይጫወታል የደሀ ልጅ ይሞታል አይ አገር
2026-09-09 09:38:19
285
abelalie7
አፈሩም በአፈር ጨከነ :
ወንድምን ገሎ ፍክራ😭😭😭
2026-09-09 07:48:57
65
adam.getachew4
አዳም ዘ ኦርቶዶክሰ :
አሁን እሄ ሀገር ነው አይ ወንድሞች በዚህም በዛም ሚወድቀው የኔ ያንተ ያንች ወንድም ነው😭😭😭
2026-09-09 07:34:37
68
nanidanielawano0
Nani Fedawu 🇪🇹 :
ወንድም በወንድም ላይ ምን ጀግንነት አለ ?
2026-09-09 10:20:29
23
getuubeyene
getuu king ❤️ ♥️ :
oromo king of king
2026-09-09 15:34:28
9
zemenu.fentia
Zemenu fentia :
አቤት አምላኬ በቃ በለን
2026-09-09 07:38:16
30
ifaaijaaraa
ifaa warra salaalee :
ai😂
2026-09-09 09:13:48
17
shar49948
shar :
ሰላም ለአገራችን ወንድም በወንድሙ ላይ😭😭😭 ማይነሳበት ጊዜ ያምጣልን
2026-09-09 14:58:37
6
user17487229272708
@gedefew@dream@1212 :
betammm new Des yalegn I am amahara
2026-09-09 17:55:37
1
gech3544
Gecho :
ይሄ ፎቶ ቅንብር ነው ፍፁም ውሸት ነው
2026-09-09 16:58:55
8
yeshi.tapi
yeshi tapi♥️♥️♥️ :
😭😭😭sat nat
2026-09-10 10:30:58
3
leye5892
leye :
AI ነው በሉኝ በጌታ
2026-09-09 11:26:18
1
user3405334663835
ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው እንገናኛለን :
የትነው ቦታው
2026-09-09 16:07:33
1
god.is.love466
God is love :
ere fetari hoy ybka belen
2026-09-09 15:49:20
1
getuubeyene
getuu king ❤️ ♥️ :
2026-09-09 15:34:01
2
user5237198584702
ኢንሻአላህብቻ :
የመቸ ነው
2026-09-09 09:19:46
1
user35796709367413
waka waka :
ምን ጉድ ነው ወይኔ ወንድሞቼ
2026-09-09 12:16:22
2
gofa485
The Vigilante :
አረ ግን ይሄ ነገር ፌር አይደለም
2026-09-09 17:00:11
1
wondi.yimer
Wondi Yimer :
ቆመን ባለማሰባችን ወንድ ወንድሙ በጣም አዝኛለሁ ምንድነው ትርፉና ዋጋ
2026-09-09 09:18:09
0
lil_durk90
lij_zola :
አሁን ከዚህ ውስጥ ወድሜ ወድምሽ ይኖራል እረ ወገን ወዴት እየሄደች ነው ኢትዮጵያ ነገም እኔ ተረኛ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-09 13:48:41
3
same17394
Same :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አዳም ዘኦርቶዶክስ
2026-09-09 09:03:17
1
user5341376836363
ጌዜዳኛው23 :
ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭
2026-09-09 11:12:58
4
firaol190
Firaol.🇪🇹 :
በእወነት ምን ያህል ልብ የሚነካ ነው የሰው ስጋን እንደዚ ማየት እግዚአብሔር ፍርዱን ስጠን አንተ 🥺💔😥
2026-09-09 10:53:32
2
To see more videos from user @sigmaboy123431, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About