@solomontegared4:

M/r Solomon Tegared💲✅
M/r Solomon Tegared💲✅
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 06:10:31 GMT
11469
491
30
79

Music

Download

Comments

amania6822
Amania :
አቤት ለምሳሌ አቤት ሎጂክ😞😞 የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ለዘላለም ህያው ነው
2026-09-09 15:13:10
1
witnessjhon
witnessjhon :
ስለዚህ እግዚአብሔር አንዴ ፈጥሯል ስለዚ ፈጣሪ አይባልም።
2026-09-09 12:29:23
3
fdj6858
fdj :
አንድ ጊዜ ማማለዱን ካመናችሁ እሱ ምልጃ እኮ ነው ለዘለዓለም የሚሰራው ሌላ የለም
2026-09-09 08:34:33
0
abebegezudsalgni
Abebe gezu Dsalgni :
ዘወትር ሲያማልድ ይኖራል
2026-09-09 14:01:49
0
henokgirma359
Henok Girma :
ምልጃ የፍጡር እንጂ የፈጣሪ ስራ አይደለም።
2026-09-09 17:45:29
0
user2105972364505love
ቤተሰብ ሚዲያ/መ.ር ዘለዓለም ገላው❤ፍቅር :
አይ መምህር ሰሎሞን....... አይ ክሪስቶሎጂ ተማሪ...... ....ለፎሎው......??????
2026-09-09 09:50:31
0
eyobmekoneny
ኢዮብ-መኮንን {𝙇𝙤𝙜𝙤𝙨} :
ሁለቱም ልክ ናቸው
2026-09-09 16:39:06
0
tamenemelk
tamene @melk :
ጠጥቷል አልጠጣም! አቤት ምሳሌ ዘይግረም ነው
2026-09-09 16:32:02
0
tedy_12367
ቴዲ የጎላው :
አልፈፀመም
2026-09-09 08:08:46
0
abrham.kasa63
Abrham kasa :
አልገባኝም
2026-09-09 11:19:27
0
meraf.tefahunegn
meraf Tefahunegn :
ኣይባልም
2026-09-09 08:24:04
0
yadayetewahdo
yared megersa :
እሳቸው እኳ በሚገባ ስለ ትምህርቱ ተናገረዋል የተቆራረጠ ነው በለዋል የሳቸው የሱም አንድ አይነት ነው የነሱ ሳየሁ የቤተክርስትያን ትመህርት ነው
2026-09-09 12:57:52
0
user3665842928499
Matyas :
ዲያቆኑ አትናቴዎስ እኮነው አሪዎስን ተከራክሮ ያሸነፈው
2026-09-09 15:00:10
0
hirut_alemu
Hirut Alemu :
Hebrews 7 አማ62 - ዕብራውያን 25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። እስኪ ይህንንስ የወንጌል ቃል ዳቆኑ ምን ብለው ይተረጉሙታል???? ስለ እነሱ ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራል ይላል ዘወትር ኦኮ አሁንንም የሚገልፅ ቃል ነው እረ ባክህ እስከ መቼ ቃሉን አጣማችሁ ህዝቡን ገደል ትከታላችሁ እናተ የፈጠራችኋቸውን የፍጡር አማላጅ ለመክተት ቃሉን ታጣማለህ ምህረት ያርግልህ ግን አትልፋ የለም የፍጡር አማላጅ ቃሉን እደለመዳችሁ ቀይሩት ከላይኛው ፍርድ አታመልጥም
2026-09-09 09:26:20
2
saminedi2
sam :
teret teret ayaskedim hulumwushet
2026-09-09 12:26:02
0
user7725754245384
ዘርዓዳዊት ፍስሓ፳፩ :
አይ ሰዎችን ከመውቀስ ግን ሙሉውን ስብከት ማዳመጥ ጥሩ ነው እሳቸው ከዚህ ጋር ምንም የተለየ ነው ማለት ይብዳል
2026-09-09 12:36:13
0
abebegezudsalgni
Abebe gezu Dsalgni :
ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ
2026-09-09 14:00:06
0
lisanhzbi3
Lisanework ፩ :
መላከ ኣንስት ተው
2026-09-09 15:21:09
0
mateyosgetachew
Mateyos Getachew :
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-09 08:19:48
0
yebelay_zeleke_lij
የፍቅር እናት :
🙏🙏🙏
2026-09-09 06:13:34
0
To see more videos from user @solomontegared4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About