@emet.theos: Today at megenagna 😂😂

Emet Theos
Emet Theos
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 07:18:52 GMT
201141
17102
621
1398

Music

Download

Comments

tesfye82
Tesfye :
እንዳያስፈሱህ 😂😂
2026-09-09 09:08:25
193
user6024812005676
ene yerase :
ልክ ነህ በቤተክርስትያን ስም የሚነግዱ ይጋለጡ
2026-09-09 09:23:13
448
sunna318
Sunna :
ጀግና
2026-09-09 08:35:10
119
1357fkdu
Feke comando :
ትክክል ነህ ብሮ የመችሽ
2026-09-09 08:50:06
645
teshu350
ንስር :
ልጁ ልክ የው ማበረታታት አለብን
2026-09-09 09:59:17
93
abdibulti2
Abdii :
ስርዓት በለው መንገድ መሆን አለበት ልክ ነይ 🙏
2026-09-09 09:10:41
54
tame.best238
tamrat nigussie :
እውነት ነው ለህግ ይቅረቡ
2026-09-09 10:10:53
29
nazi.love17
nazi love :
eyesus geta nw eyesus amalaj nw
2026-09-09 09:29:54
24
sami34805
sami :
ልክ ነህ ገና አሁን እየባነናቹ ነዉ
2026-09-09 09:15:25
29
dires0519
dires :
በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ በጣም አጭበርባሪ አሉ ስዕል አድኖ በግድ ግዙ እያሉ እያጭበረበሩነው መስቀል ይዘው አትግዙ
2026-09-09 09:41:15
35
m.negn111
m negn :
tkkl neh wendme
2026-09-09 17:40:05
0
temesgenmaja3
teme singer :
ይሄ ነው ሚያስፈልገው
2026-09-09 09:33:11
16
barok_negn21
ነጭ ነጯን :
ጀግና ነህ
2026-09-09 09:27:57
16
mimi_miti
mimi :
yeah good job they should be punished
2026-09-09 13:09:20
0
maryamenate21wase
አሜን Amen :
ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ
2026-09-09 09:54:08
8
user60f4l9xk0b
🇨🇬የጎጃሙ ንስር🦅🦅 :
enanem baletawgale malate naw
2026-09-09 14:03:12
0
mm.m8mm
Beki❤❤ :
ማንንም የመጠየቅ መብቱ አለህ
2026-09-09 09:43:49
14
user8559839672912
ረአየኅቡአት❤21 :
tikkle nw biro🥰🥰🥰
2026-09-09 12:38:16
0
user8861216984345
user8861216984345 :
ይመችህ ወንድሜ።።።።
2026-09-09 09:07:10
15
mule7444444
Mulatu 744 :
ትክክል ነህ ሙሉ መረጃ መጠየቅህ
2026-09-09 09:24:31
6
.444121
በልቶ ጎለል 444 :
ተዋቸው እንጅ በሰው እንጀራ አትመቅኝ
2026-09-09 12:01:23
12
lakt083
አላቲኖስ :
ምንችግር አለው ስዕለአድኖ ሸጠው ቢበሉ? ታዲያ ምን ይስሩ
2026-09-09 10:37:17
5
marekegn.zawude
ቅንዑ ለእንተ ተዐቢ ጸጋ :
በፈጠራችሁ በሰው አትፍረዱ መግዛት ግዴታ አይደለም በዚህ ሰዓት በአገልግሎት የሚቀጥራቸው ማነው? ወዴት ሄደው ምን ሠርተው ይደሩ? ልክ ናቸው ማለቴ አይደለም ግን ሁሉም ሰው እኛ እንደምናስበው ባይሆንስ
2026-09-09 11:09:18
5
gebreeyesu4
ያለው ያግባት :
የኔ ጀግና እኔ አግዝሀለው ለህግ መቅረብ አለባቸው እኔ አቶቢስ ተራ ፓሊስ ጣቢያ አስገብቻቸው ነበር ነገር ግን ከሳሽ ስሌለ ተለቀቁ ኡፍፍፍፍፍፍፎ
2026-09-09 09:25:52
6
tare.tariku1
Tare Tariku :
ጀግና በርታ
2026-09-09 10:23:21
3
To see more videos from user @emet.theos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About