@mihirkatube: ታቦት አቁሞ ልመና የተወገዘ ነው #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #እንቁጣጣሽ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #fyp #መልካም_አዲስ_አመት_ይሁንልን🌻🌻💖🌻🌻

ምህርካ ቲዩብ
ምህርካ ቲዩብ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 07:25:47 GMT
6712
556
26
164

Music

Download

Comments

masterkasahun1
ሁነኛው :
ለ አዲስ አበባም ይደረግልን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 09:21:57
0
tsedalubirhane
ተገሀሥ እምእኩይ ወግበር ሠናየ :
ዘረኝነትስ ይፈቀዳል ? አይፈቀድም ካሉኝ ጥያቄ አለኝ
2026-09-09 10:12:11
2
alayeyesemstuligi
💚💛❤️አላዬየሰማዕቱልጅ :
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትን ያድልዎት
2026-09-09 09:08:44
2
zemikaelmekdes
መልአከ መዊዕ ቀሲስ ጉልላት ከተማ/ ENG :
የተደላደለ ቦታ በመሆን መለመን አይቻልም የተወገዘነዉ ብሎ መናገር እራሱ የተናገረዉም ሰዉእንደኔ ደብር የተወገዘ ነዉ
2026-09-09 09:50:42
1
user9452319434273
'እስመ አልቦ ነገር ዘይስአኖ ለእግዚአብሔር ' :
አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏
2026-09-09 09:24:54
2
adamm_1221
Adam_M :
አዎ አዲስ አበባ ሰልችቶናል በዛ ታቦት ሳይገባ ለመሄድ እንገደዳለን
2026-09-09 09:23:55
1
yoni.melaku8
Yoni Melaku :
ሊቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-09 10:11:00
0
user4131742335815
6884 :
ትክክል አባታችን
2026-09-09 10:29:57
0
gg92267
Gg :
"እንደ ጎንደር" ነው? እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ?
2026-09-09 10:28:54
0
samuelterfe
አቤቱ በምህረትህ አስበኝ :
አዲሳበባዎች ስሙ
2026-09-09 10:10:51
0
user6346284269115
አቤቱ ደግሰው አልቋልና :
ለሁሉም ሀገረስብከት እና ወረዳ ቤተክነት ሰባካ ጉባኤ ድረስ መድረስ አለበት መደረግም አለበት
2026-09-09 10:24:30
0
tokuma671
Tokuma :
አይፈቀድም አይፈቀድም
2026-09-09 09:56:32
0
qqqqqqqqqq3507
qqqqqqqqqq :
.አዎየኔአባት
2026-09-09 09:42:02
0
etsub.awoke
ሶፎኒያስ :
እውነት ነው
2026-09-09 10:03:00
0
user15416225615794
ጎዶልያስ-ጎዶልያስ :
ይህን ጠቅላይ ቤተክህነት አንድ ዓይነት መመሪያ ይሰጥ!
2026-09-09 09:45:04
0
kassaw.sillu
kassaw sillu :
አባታችን ዮሴፍ ዲቁና ስቀበል እሳቸው ነበር የፈተኑኝ
2026-09-09 09:32:45
0
tesfayet75
Tesfaye :
ክበሩልን አባታችን ይሄ ነው እኛ ግራ እያጋባን ያለው
2026-09-09 09:20:46
0
leul.gebru3
leul gebru :
ለእዲሥ አበባ ቤተክርስቲያን ንገሩ
2026-09-09 09:28:43
0
a12b23d
የስላሴ ባሪያ :
በትክክል
2026-09-09 09:12:26
0
pastis.past.12
"i don't give birth" :
እውነት ነው
2026-09-09 09:13:21
0
gech2673
Gech :
አረ አባታችን በሁሉም ቦታ እንደ መመሪያ ይውረድ መሮናል ህዝብ አየተገደለ ገንዘብ ገንዘብ ብቻ ሆኗል ከይቅርታ ጋር ትንሽ ልናገር እስቲ አሁንም ቢሆን ጥላ መዘቅዘቅ ይቅር, በየገበያው,በየመጠጥ ቤቱ አየዞራችሁ ቤተክርስቲያንን አታሰድቡ በፈጠራችሁ ህዝቡ በጣም መሮታል ገንዘብ በቃ እራሱ አምኖበት ህዝቡ ይሰጣል እናንተ ብላችሁ አይደለም ጥላ መዘቅዘቅ ይቁምልን የእናንተ ስራ መባረክ ነው🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 10:42:50
0
ashenafi.digafe
Ashenafi Digafe :
እልልልል
2026-09-09 09:16:06
0
a12b23d
የስላሴ ባሪያ :
በመመሪያ በየቤተክርስቲያኑ ቢደርስና ዶክመንቱን ሸር ብታደርጉልን ጥሩ ነው
2026-09-09 09:14:45
0
megabehaddis_kelemework
megabe hadis kelemework zemenu :
ያቆይዎት
2026-09-09 09:14:22
0
user2441146171508
user2441146171508 :
እውነት ነው አባታችን
2026-09-09 09:01:55
0
To see more videos from user @mihirkatube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About