@truongtin9: Dép Sục Mới #dép #depxongon #depnu #Depnam #truongtin9

Trương Tín
Trương Tín
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 09 September 2026 07:31:17 GMT
251
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @truongtin9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሃልዋ @Melegna መለኛ  ልዩ ቁርስ   የዛሬው ቁርስ ለ2 ሰው የሚበቃ ልኬት ነው በዛ አድርጋችሁ ማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይጠበቅባችሃል  ፒታ ኦምሌቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች  - 2 ተለቅ ተለቅ ያለ እንቁላል  የተሻለ እና ቆንጆ ጠዓም ማግኘት ከፈለጋችሁ የሀበሻ እንቁላሉ የበለጠ ተመራጭ ነው  - 1 ቁንጥር ጨው - 1 ቁንጥር ጥቁር ቁንዶ በርበሬ  - 4 የሾርባ ማንኪያ ወተት  ወተት የምትጠብሱትን እንቁላል ለስለስ ለማድረግ ተጠቀሙ እንቁላል ፍርፍር ከሆነ ደገሞ ፍርክርክ አንዲል ትንሽ ቀዝቃዛ ውሃ ተጠቀሙ  የአትክልት ግብዓቶች  - 1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም  - 1 ቀይ ሽንኩርት  - 2 ፍሬው የወጣለት ቃሪያ የምታዘጋጁት ፒታ ኦምሌት ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ ከፈለጋችሁ ቃሪያውን ከነፍሬው መክተፍ  ተጨማሪ ግብዓት ማስገባት ከፈለጋችሁ  - ፕሮቮሎኒ ሞዞሬላ እና ሌሎች የቺዝ አይነቶችን ተጠቀሙ  - ተጨማሪ አትክልቶች አንደ ቤል ፔፐር ያሉ ቃሪያዎችን መጠቀም ትችላለችሁ  ማባያ  - ሻይ  - ወተት  - ቡና ማባያ ስልስ  - እርጎ  - ማር በገበታ ቂቤ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok

About