@kasiye_: ትክክል ነው ? @kasi’s hair/ የቃሲ ጠጉር

Kasi/ ቃሲ
Kasi/ ቃሲ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 08:16:08 GMT
193687
25466
386
2285

Music

Download

Comments

redina871
Redina :
this is what health marriage is
2026-09-09 17:19:39
1
hanamteshome0940_333555
Hanam Teshome :
ካለሽ ብታወጪም ችግር ቸለውም ለቤትሽ ስለሆነ.....generally መተሳሰቡ ችግር የለውም።
2026-09-09 09:41:09
432
rahma12411
بنت أبي رحمة :
የእስልምና ህግ ነው🥰
2026-09-09 09:30:22
626
mismerry46
Meri Yewyni Lij :
እኔ ደግም ያገኘሁትን ሁሉ ለቤቴ ነው ማጠፍው
2026-09-09 09:57:05
99
lemlemmatewos
Lemlem :
ገንዘብ ካለኝ እሱን ምን አስጠበቀኝ ለቤተ የሚያስፈልገውን ናገር አደርጋለሁ ምን እሱስ የበላ እዳ አለበት እንደ🥹ቁጭ አርጎ የምቀልበኝ ሚስት ለባሏ ምቹ ረዳት መሆን ነው ያለባት 50 በ 50መሆን ነው ያለበት ሂወት ካለበለዛ ባላንሱን ጠብቆ የሚቆይ አይመስለኝም
2026-09-09 09:19:15
162
melkamugetachew9
Melkamu@G1978 :
Yadashin temelkechi yesetoch jegna
2026-09-09 12:57:58
40
genii680
Genii :
የት እንደምናገኝ ጠቁሚን እንደዚ አይነት ባል
2026-09-09 09:11:18
431
misre16
mis :
Endet des endalegn sesemat😊
2026-09-09 08:20:57
97
yamiifashion
Yamii :
እረ እግዚአብሄር አያሳጣኝ እንጂ በደንብ ነዉ ቤቴን ቀጥ አርጌ እምመራዉ ለባሌ ቀኝ እጁ ነኝ 💪🏽
2026-09-09 11:49:13
162
samrina5534
Samrina :
ቢያጣ አትኖሩም ማለት ነዉ🥺
2026-09-09 14:15:49
29
melatzeinu
melat zeinu :
ካለው አንድ ሳይቀር ያደርጋል ከሌለዉ ግን ግድ መታነቅ የለበትም ባልሽ እኮ ነው ውቢት👍
2026-09-09 12:30:24
13
betyipaperbags
efu :
becawn men eda alebet magez alben
2026-09-09 10:00:44
1
simu65401
don,t give up :
your money is my money my money is my money
2026-09-09 11:31:41
2
hhghffhjjjnfssvygv02
ሀዬ :
አፍልተሻል እንደኔም ትዳር ያለው የለም ብለሻል ለጤናሽ ያድርግልሽ
2026-09-09 10:19:36
31
jerukajerry1
jerusalem jerry :
በጣም ትክክል
2026-09-09 09:09:58
21
hindiya.kemal
Hindiya Kemal :
ቤት ማሰስተዳደር የወንድ ግዴታ ነው
2026-09-09 10:40:11
5
lidiyadesalegn14
Lidiyadesalegn :
ጀግና
2026-09-09 08:52:53
44
hayat.hayu22
HHH :
yene wed...sewedeshh🥰
2026-09-09 10:04:01
1
netsu212
ነፁ :
ብር አግኝቼ ያለኝ አይመስለውም♥️
2026-09-09 09:47:23
5
fetum03
fetum :
ልክነሽ
2026-09-09 09:07:22
13
mahiyenatualji
mahi🍫🍫 :
እንደ ሀገር ነዉ የኮራንባቹ ማሬ🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 09:33:53
10
liyufilmm
liyu film ልዩ ፊልም :
እኔ አልገባኝም ትዳር የጋራ ነገር ይመስለኛል ለምን ፋክክር ታረጉታላቹ ካላት ብታደርግ ለቤቷ ነው ለሌላ ሰው አደል እሚበሉት አብረው ቆይ ብሩን አጠራቅማ ለብቻዋ ሌላ ቤት አትኖር
2026-09-09 09:44:51
9
gelila.molla
Gelila Molla :
2026-09-09 09:04:27
5
dr.abinet1994
Abinet :
ebakachu dinzazen ena didibina leleloch batazamichi ..with respect
2026-09-09 16:58:49
2
shalom.2022
shalom.2022 :
ሰዎች እንደቤታቹ ኑሩ ሰውን ሳይሆን እራሳቹን ነሮቹን ሁኑ
2026-09-09 15:38:44
2
To see more videos from user @kasiye_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About