@ephrem_21_: ሁሉም በድፍረት በሚቆምበት አውደምሕረት ላይ እህታችን ግን ስለኃጢአቷ ተጸጽታ አለቀሰች፣ ንስሐ ማለት ይህ ነው!! “ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” ሉቃስ 15 ፥ 7 #creatorsearchinsights #አባገብረኪዳን #viralvideo #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #foryoupage

Kesis Ephrem_21
Kesis Ephrem_21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 09:35:12 GMT
55678
9532
81
391

Music

Download

Comments

afe.afe.demere
( efereta )❤ ድል አለ በስምህ⛪💒❤ :
ሂወቴ በሙሉ በሀጢያት ተሞልታ አምላኬ ከማረኝ በፍቅሩ ዝምታ 🙏😢
2026-09-09 11:45:22
58
.1202735
ሞት እያለ ክፋት(ባርች)12👈 :
የመዝሙሩን ርዕስ ንገሩኝ
2026-09-09 17:12:45
11
mydaytoday_12
My Day :
እኔን ከታገስከኝ ፍቅርን ተምሬያለሁ!! ምን ዓይነት ንጹሕ ልብ ቢኖርሽ ነው እህቴ😭🙏🏻
2026-09-09 10:54:15
21
user77374681144077
ድግል አማላጄ21🙏 :
በንጡ ልብ ሲዘመር እደዚህነው እግዛቤር ይባርክሽ የኔህት❤❤❤❤❤
2026-09-09 17:13:08
24
user9675952593596
ሕይወት ሰመረ :
መዳኔአለም በቤቱያጽናሽ ወይመታደል
2026-09-09 16:43:33
8
nebiyu725
#ሔርማ Nebiyu📚 :
የማስመሰል ነገር መሰለኝ
2026-09-09 12:08:38
5
barew41
Barew :
ቀናሁ ድንግልን
2026-09-09 16:15:15
9
samuelabuhay8gmail.com
Samuel :
yene eht
2026-09-09 17:58:17
0
meri0560
እዩ አሜን :
የኔ ማልቀስ🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 17:52:31
3
elroe444
ኤልሮኢ ⛪️✝️ :
እንደ በረደ ዶፍ የእግዚአብሔር ቃል ቢወርድበት ትንሽ ለማይረጥበው ደንደና ልቤ ጌታ ሆይ ለኔም የጴጥሮስን አልልም የኒህ እህቶቼን ሩብ እንባ ስጠኝና ማራናታ ልበል። አሜን🙏🙏🙏
2026-09-09 18:15:22
6
tekalign0051
tekalign940 :
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ።ምህረት ያድርግላቹ ጌታ እየሱስ።
2026-09-09 16:25:11
4
kumneger.m..wagar
Nani ❤❤❤❤ @ :
አቤት ድምፅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-09 19:55:45
2
user31126863055002
Abdi.. :
🥰🙏🙏🥰 zimare melaikt yasemalin 🙏 ♥️
2026-09-09 19:07:03
2
user37679221296217
yalefal :
እኔንም እንዳንች ልብ ይስጥኝ ከልቤ መቸ ነው ስለበደሌ ማለቅሰው 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 18:10:48
1
daniloyal1
dani loyal :
እኔን ከታገሰኝ ፍቅርህ ተምሬያለሁ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-09 19:47:02
1
user6701654819565
የሚጠብቀኝ አይተኛም :
2026-09-09 19:26:21
1
ruth7978042919857
Ruth :
የኔ እናት 🥺🥺🥹
2026-09-09 18:21:07
2
rediet6762
rediet :
mn ynfarekalu adebabay wetew
2026-09-09 19:49:35
0
nina.ayaya
Nina Ayaya :
bebtu yasenachu
2026-09-09 19:18:29
0
fasik_16
Fasika :
ምን ዋጋለዉ
2026-09-09 17:01:27
1
lidu3811
Lidu :
2026-09-09 20:29:45
1
user4012961001810
user4012961001810 :
21
2026-09-09 19:59:12
1
user9250566996107
Tame :
ታድለሽ እኔም በሌላ መዝሙር ከልቤ አዝኜ አቃለው
2026-09-09 20:34:03
0
user772861010413
ቅድስት :
@ለካሜሬነዉ
2026-09-09 19:33:27
0
user0955648247
ልቤ በእግዚአብሔር ጸና :
በውነት ቀናሑብሽ
2026-09-09 16:23:29
3
To see more videos from user @ephrem_21_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About