@nancy_jordanos: @Nancy maison✨ @Nancy_Hair

Yordanos_shimeles🕊️
Yordanos_shimeles🕊️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 10:09:36 GMT
428189
59121
1383
3369

Music

Download

Comments

geni12237
GENI🦋🌸 :
አይ ሀበሻ ሰው ሲፅናና ሲበረታ …የሚከፋው ልዩ ፍጥረት።
2026-09-09 10:35:30
4458
nishan_hun02
👸🏻Hani’ta :
U guys ምን ሆናችሁ ነው ግን እግዚአብሄር ያፅናናሽ ትሉና ትንሽ የተፅናና ሲመስላቹ ይደብራቹዋል የእናት ሞት ይእናት ሞት የወር ወይም የአመት ሳይሆን የዘላለም ሀዘን ነው እሷም ለልጇ እናት ናት እኮ መበርታት መስራት አለባት ሁሌ እያለቀሱ ሁሌ ኩርምት ተብሎ አይኖርም ሂወት ይቀጥላል መበርታት ደሞ ግዴታዋ ነው
2026-09-09 11:06:47
1609
asmamawfeven
FEVEN 🦋 :
"እኔ አንቺን ብሆን... አልቆምም ነበር " ምትሉ ሰዎች አያችሁ እግዚአብሔር ሲያቆም💪 ብትወድቅ ላታነሷት መቆሟ ለምን ደበራችሁ የሰው ህመም ስቃይ ምግባችሁ የሆነ ሰዎች የራሳችሁን ስብራት አክሙ እስኪ ስለሰውም ቢሆን እግዚአብሔርን አመስግኑ🥺🥰
2026-09-09 10:39:16
774
neima1900
Neima :
ኧረ ተረጋጊ የት ይሄድብሻል🥺
2026-09-09 15:24:50
268
wanofibe
WanofiBe :
Berchileng yene bertu set💜
2026-09-09 12:21:53
938
yadeshi
Yadeshi Demisse :
Nanciyewa ❤️
2026-09-09 11:08:52
877
tersit.wmichael
tresit 2727 :
ኧረ ዘንድሮ ሰው ምን እየሆ ነው የናት ሀዘን እንደዚ በዋዛ ????በጣም ያሳፍራል
2026-09-09 15:21:30
245
belonyiam
belonyia :
ታድለሽ በዚህ ፍጥነት በፈጣሪ ምንም ቢሆን እናት እኮ ነች
2026-09-09 11:35:27
1698
santa1613
santaM :
እንዴት ቻልሽበት ማለቴ አቅሙን ከየት አገኘሽው 🥺
2026-09-09 14:45:14
348
liduhawassa
Lidiya :
9 ወር ፀጉሬን አልተሰራሁም ሻሽ ከፈታው ግን 2 ወር ሆነኝ በናቴ ሞት መበርታት አቅቶኝ አንቺን ሳይ ተኮነንኩኝ ያለፈው አልፏል መበርታቱ ነው ሚያዋጣን ። ብቻችንን አይደለንም
2026-09-09 12:33:22
626
rezinabrhane
rezinabrhane :
Egziabher kezi belay yabertash Nancye 🤍
2026-09-09 10:51:26
429
redu5476
Redu :
የእሷ መጎሳቆል እናቷን አይመልሳት ምናለ ብትተው የእናት ሀዘን የእድሜ ልክ ሀዘን ነው ለእሷ ተውላት
2026-09-09 13:03:25
159
bibilossin
ĥāţĕřŝąťā :
this is how Christian has to be ❤️bravo
2026-09-09 11:22:51
114
etsubb
Etsub :
good to see you melkam beal yehunlelshi u look amazing demo
2026-09-10 16:45:35
0
blessed_1221
blessed :
welcome back yene konjo
2026-09-10 13:31:35
0
stay7671
Stay ++++ :
Please stay strong and keep moving forward.
2026-09-09 18:49:42
0
suny24443
suny :
gobez nancye enkwan adeeesesh
2026-09-10 15:10:16
0
ana.sam179
Anna :
You are so strong berchi
2026-09-10 16:26:36
0
metsi28
metsi28 :
የእናት ሞት እደዚህ ቀላል ነዉ እዴ🥺
2026-09-09 14:42:24
122
ellote5
Feven🧁 :
እንዲ ነው እንጅ መበርታት 🥰🥰🥰
2026-09-09 10:29:46
269
barkoteeeee
milen :
ለካ ሊያ እውነቷን ነው
2026-09-09 13:01:00
216
meryjesus02
Merobi D :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-09-09 10:41:45
154
fkr1158
fikir💕💃 :
እኔ ግን እውነት ለመናገር እናቴ ሞታ ቆሜ እንኳን ምሄድ አይመስለኝ
2026-09-09 10:21:26
674
fendisha_4
FENDISHA :
ጴንጤ መሆኔ የሚያስደስተኝ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ አብሮኝ እንዳለ በደንብ እንድረዳ ስለሚያደርገኝ ነው እድለኛ ነሽ የኔ ውድ
2026-09-09 14:39:05
79
hiku560
Hik ma :
yekerta gn ye enat mote endze hone
2026-09-09 10:40:01
405
To see more videos from user @nancy_jordanos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About