Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zereaburuk: ምንም ነገር ስንሰራ ቤተክርስቲያን ምንትላለች ብለን እንጠይቅ !! . . . . . . . . . #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 11:05:01 GMT
48966
7210
152
2368
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.79MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.65MB
)
Watermark .mp4 (
19.04MB
)
Music .mp3
Comments
የማርከን እናት❤ :
ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ግን ይሄ ነገር ልክ አይደለም ካልክ እና ወንድማችን እንደተሳሳተ ከገባህ የእውነት አላማህ እሱን ማስተማር ብቻ ከሆነ እንደ አንድ የቤተክርስቲያን ልጅ ለምን በውስጥ አልነገርከውም ፎቶ ለጥፎ የወንድምን ገበና እያወሩ ፎሎ ሰብስክራይብ አድርጉ ማለትስ ልክ ነው ትላለህ ወንድሜ ያለህ እውቀት ብዙዎቻችንን ማስተማር እንደሚችል አውቃለሁ ያለንን እውቀት ለበጎ ነገር ብንጠቀመው መልካም ነው
2026-09-09 11:49:53
92
g27 :
ere edew egzahbehar yesteh
2026-09-12 13:13:50
0
ታታሪው🏍️የሰማዕቷ_ልጅ :
እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ወንድም አክባሪ አያሳጣህ
2026-09-09 11:22:30
60
ዲ/ን ሲራክ ✍️ :
ዲን ሲራክ ቲዩብን Subscribe አድርጉ
2026-09-09 16:47:41
23
herani 📍💧🦅 :
እዉነት ነዉ ወድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
2026-09-09 11:13:31
34
𝔹𝕚𝕤𝕣𝕒𝕥 :
ወንድሜ ማስረጃ ጥቀስ ትክክል ስላለመሆኑ እና ችግሩን ማወቅ ስለምፈልግ ነው
2026-09-09 12:38:54
4
simrii :
gn dehna neh
2026-09-09 13:00:15
3
Bekiman :
እረ እውነትህን ነው እኔም ገርሞኛል 🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 11:26:05
11
Yohannes Zerihun :
በጣም እንወድሀለን ወንድማችን በርታልን.
2026-09-09 14:03:15
14
Dn Ermi :
ይገርማል እኮ
2026-09-09 13:07:11
6
ዜናዊ✍️ጥበብ📚 :
ቤተክርስቲያንን እኮ ለንግድ ነው የሚጠቀሟት🥺
2026-09-10 12:49:11
5
selam :
እኮ ደሞኮ የሰውን ሀጢኣት ኣትዩ ኣትፍረድ ይላሉ ካልተነገረማ እንዴት ይሆናል ማያውቅ ሰው ልክ ይመስለው እና ተያይዘን ገደል ዲ/ን ሲራክ ግን ተባረክ
2026-09-09 11:24:53
12
ዲያቆን ዘማሪ አሰበ ተክሌ :
ቢያንስ ቀርጸው ባይፖስቱት
2026-09-10 09:39:09
1
hiriti_ye-arada :
መንፈሳውያን content creators እያስተዋላችሁ። ዲ/ን ሲራክ እንዲህ ከስር ከስር እየተከታተልክ እርምት ስለምትሰጥ በጣም እናመሰግናለን። ተባረክ !!!
2026-09-10 10:18:08
2
kidist Getachew :
ልክነክ ወንድም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️
2026-09-10 11:39:49
1
የአማኑኤል ነኝ 28 21 :
እግዚአብሔር ያክብርክ ወንድም አለሜ በቤቱ ያፅናክ
2026-09-09 17:06:26
2
ምህረት የክርስቶስ እስረኛ የተዋህዶ ፍራ ❤️ :
ማርያምን ለኔም ጥያቄ ነበር ግን አንድም ስው ለዚህ ልጅ አያዉሩም ያስፍራል ያማር 😭በርታ ወንድማችን አግዚአብሔር ያበርታ ❤️❤️🙏🏿
2026-09-09 18:51:47
4
Getch love :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! 🙏🙏🙏
2026-09-09 11:23:01
4
መግደላዊት 👸💎 :
የኛ እንቁ እየጠበኩህ ነበር❤️
2026-09-09 15:41:41
2
ዳዊት :
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ
2026-09-09 11:29:25
4
Asnake Getnet :
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማህ፤ የሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ፀጋን ያሳድርብህ እስከ መጨረሻይቱ ቀን በቤተክርስቲያን ያጽናህ!! መልካም የሆነ ሀሳብ እና መልእክት ነው፤ ሥርዓትን የቀደመ አገልግሎት እንዲሁም ትምህርትን የቀደመ ሥራ ማለትም እንደ እነርሱ ነው!! ብዙዎች መንፈሳዊነት ሳይገባቸው መንፈሳዊ መስለው ለመታየት ቀን በቀን እየባሱ ነው!!
2026-09-09 14:40:15
3
ኤልያም :
እጅግ በጣም ትክክል የሆነ ሀሳብ ነው
2026-09-09 19:19:35
1
user6194058123192 :
ተባረክ
2026-09-09 11:15:44
4
mekanent :
እግዚአብሔር ማስተዋል ይድለን ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ልጠፋ ነው🙏🙏🙏
2026-09-09 11:15:46
5
Tigest ,የስውሯ ማርያም ልጅ :
እረ እንኳን አየክልን ተቃጥዬ ነበር
2026-09-09 17:12:23
1
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Amin Yarobal Allamin🤲 #masukberanda #aminyarobalallamin #fypviral #trending #trendingtiktok
#เพลงเก่าที่คิดถึง #เพลงเพราะโดนใจ #เพลงเพราะ #เพลงเก่ายุค90 #โอ้เสกสรรค์ #ใจให้ไป
dua pemain yang menghancurkan persib#ivanmamut#alexanderjemerejeef#persija#thejak
We'll Be Fine/ENHYPEN|歌詞がエナプに重なって泣ける🥺🍀 #enhypen #エナイプン #wellbefine #enhypenedit #fyp
New trending 😁🙌🏻#garenafreefire #freefireindiaofficialTips #viral #freefire #yasin_bhai93
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy