@brbry.3: #مالي_خلق_احط_هاشتاقات

" بـرآء الـدليمي"
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 09 September 2026 12:51:24 GMT
8886
1218
5
88

Music

Download

Comments

zahraa8m8
⭐️🐆 𓆩𝐙𓆪 :
اتفق
2026-09-09 14:42:48
1
ass__792
ࢪبٰمَأآ :
@𝐑𝐚𝐠𝐡𝐚𝐝 𝐀𝐥 𝐐𝐚𝐢𝐬𝐢 سمعتي ؟
2026-09-09 19:17:44
1
To see more videos from user @brbry.3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች ሊፈቱ ነው" በአማራ ክልል ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው ከሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች መሀል አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች የተሀድሶ ስልጠና አጠናቀው ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ከእስር እንደሚፈቱ ተገልጿል። * በወቅታዊ ሁኔታዎች፣ ከመንግሥት ጋር ተባብሮ መስራት በሚቻልበት መንገድ እና ሰላምን ማጽናት በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ትኩረት ያደረገ "የተሀድሶ ስልጠና" ሲሰጥ መቆየቱ ተገልጿል። * ስልጠናው በፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ መላኩ ፋንታ፣ እንዲሁም ከሰላም ሚኒስቴር እና ከፍትሕ ሚኒስቴር በተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች አስተባባሪነት የተሰጠ ነው። * በስልጠናው አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 ያህል የፖለቲካ እስረኞች መካተታቸውና ስልጠናውን በማጠናቀቃቸው ከእስር እንደሚለቀቁ ይጠበቃል። በተጨማሪም የሰብአዊ መብት ተቋማት (እንደ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ያሉ) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማብቃትና ከሰላም ጥረቶች ጋር ተያይዞ የተያዙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲለቀቁና መደበኛ የሕግ አሰራር እንዲከተል ጥሪ ሲያቀርቡ መቆየታቸው ይታወቃል። Via: መሰረት ሚዲያ ሀሳብዎን ያካፍሉን? : : 👋👋👋👋👋

About