@hiwetaye: ተከበሩ በጌታ🙏

𝚑𝚒𝚠𝚎𝚝𝚊🧡
𝚑𝚒𝚠𝚎𝚝𝚊🧡
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 09 September 2026 14:53:42 GMT
472992
55433
4910
5632

Music

Download

Comments

kalkidan.chane3
kal :
ማሪያምን እኔበሶፍትነዉ የማነሣዉ🥰
2026-09-09 16:50:03
1804
user7095039946125
የራያዋ🧐🦋🌹 :
ሀይማኖቱን የሚወድ የሰው ሐይማኖት አይነካም🙏😘😘😘
2026-09-09 16:20:33
2767
user4017381725278
ቃል ስጋ ሆነ💒 :
ማርያምን እኔ በጣም ነው የምፈራው በጣም አከብረዋለሁ 😥😥
2026-09-09 16:34:56
1192
mi.maya45
✨mahir :
ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ ስም እምላለው ከአላህ ሌላ በእውነት የሚመለክ ጌታ የለም💯 ኢየሱስም የአላህ መልክተኛ ነው።
2026-09-10 08:44:16
557
abdie89
AHLIMA MEKA🌹🌹🌹 :
እህቴ ትንሽ ቁርአን አይባልም ቁርአን ቁርአን ነዉ የአሏህ ቃል ነዉ
2026-09-09 15:38:37
364
saad.wasuu
🦋𝑙𝑖𝑔 𝑠𝑢𝑠𝑢🍫 የማዘሯ✍️☪️ :
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 15:58:03
725
ethiopia3311
@ያልተኖረ ልጅነት🦋 :
ማርያምን እኔ ሳፀዳ በሶፍት ነው የማነሳው🥰
2026-09-09 19:06:30
202
fiker.getachew78
✝️✝️ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏✝️✝️✝️ :
እኔ ሲጀመር ማርያምን እደት እደሚጨቀኝ በጀ ለመካት 😭😭😭
2026-09-09 15:37:21
542
enatnesh39545
✺⃟LIj𝄞🅔ግ᭄ደሌሿꦿ𖣘︎ :
የምታዉቁ ንገሩኝ በማርያም እኔ ሳፀዳ እነከዋለዉ ምድነዉ ቺግሩ🙄
2026-09-09 16:36:48
39
ethioapp1212
ሙናዬ ወሎየዋ🍒 :
ጥሩ ቤተሰብ ስላሳደገሽ ነው
2026-09-09 19:32:08
159
betylove.bety.lov
ተክልዬን💒 :
እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን በእጄ አለነካም በነፁህ ለበስ ነዉ የማነሳዉ ክበር አልኝ ለስጃዳ ጭምር🥺🥺🥺
2026-09-09 18:21:29
156
user31408769009697
ጩጬዋ :
ጌታን እኔ በክብር በሶፍት ነው ማነሳላቸው 🥺👐
2026-09-10 20:50:55
103
tgstmelaku0
🅣ጂ. 𝚔. አማራም .𝚔.ትግራይም.🥀🦅 :
ለመካት እራሱ እፈራለሁ እንኳንስ ልቀደው በስማም🥺🥺🥺
2026-09-09 16:50:44
267
edledu2
ህልልሜን ኑሩልኝ እኔ አሽቃብጣለሁ :
ምንችግር አለው እኔ ሁሌምነው የምነካው
2026-09-09 15:08:24
66
user1527062946723
የአላህ 🤮🕌ሚስት ነኝ 🦵☪️🤮🫷🤧🤧 :
አቃጥየዋለሁ እኔ እግዚአብሔርን ምንም አያመጡም 🥺🤣🤣🤣🤣
2026-09-09 18:50:00
31
ale.redwan
Ale Redwan :
አላህ ኢዳያ ይስጠሽ ከበሪልኝ
2026-09-13 13:50:08
0
mekdina377
mekdina 27 16 🇪🇹 🚶‍♀️🇸🇦 :
mariyamin ene bexm new yemiferaw bexm
2026-09-13 09:54:52
0
abdimeka1267
B R O :
ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ ስም እምላለው ከአላህ ሌላ በእውነት የሚመለክ ጌታ የለም💯 ኢየሱስም የአላህ መልክተኛ ነው።
2026-09-10 17:08:30
45
mihiret440
🍭Mri 🍦ቾኮሌቷ🍫 :
እኔም ይቀፈኛል
2026-09-10 14:09:41
6
user5129253157548
ያላህ ሚስት ነኚ🤷‍♀️🤣 :
አላህ እሙሙየን ልሶልኛል😅
2026-09-09 16:15:20
10
hana211244
@ብስራት🌸የግምጃዬ🩸🦅 :
ማርያምን አኔ ስጃዱን ሳነሳ ተንበርክኬ ነው እማነሳላቸው የራስን ከፍ አርጎ የሰውን መናቅ ሃጢያት ነው🥺🥺🥺🥺
2026-09-10 09:47:42
9
liyoraniya
henzu2🍫 :
ኧረ ንገሩኝ ክርስቲያን ቁርአን አይነካም እንዴ
2026-09-09 15:57:39
61
genikiflee
ሁሉም ለበጎ ነው 👌🙏🙏🙏 :
ማርያምን እኔ ደግሞ ውልውል ነው የማደርገው
2026-09-11 15:20:34
13
hhwc3
Ahsa :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-09 16:24:44
77
fati.love507
Fatii 🍫🍫 :
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ😘
2026-09-09 15:59:48
47
To see more videos from user @hiwetaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About