@sis2220: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababatiktok #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ቲክ_ቶክ💒❤🕌💚💛❤🇪🇹🇪🇷

ሲሳይ አየለ
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 09 September 2026 14:55:15 GMT
102582
8442
427
1625

Music

Download

Comments

selale11111
𝚂𝚘𝚕𝚘𝚖𝚘𝚗 :
Dr. አቢይን የሚረዳው ጥቂት ሰው ነው::
2026-09-09 15:03:45
384
.uk2611
ሰሜናዊት :
መጀመሪያ መታሰር መጀመር ያለበት አብይ ነዉ
2026-09-10 07:04:30
31
dargazeasfaw
user1374903098674 :
The power is on his hand. He is the head of the state. why he's not taking action immediately bringing the issue to gain political agenda is not fair. We wnat you solve the problem.!!!!!!!!
2026-09-11 00:03:33
0
user240262469534
mite :
ሰው ሰው የምሸት መሪ ነው ያለን ግን ምን እናሪግ እኛ የተሞላነው ዘሬኝነት ምቀኝነት ነው
2026-09-09 15:54:10
57
habtom7011
habtom :
ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታልን ሚዛናዊ ነው አስተያየትህ
2026-09-09 15:35:57
76
anotheridentity1
ጥላ ነኝ🕴 :
አንተማ ለብቻህ ለሃገርህ እየተጋህ ያለህ ድንቅ መሪ ነህ የህዝባችንንም ልብ እግዘብሔርን ይመልስልን🙏🙏
2026-09-09 16:07:37
62
fevenad
@fevi cr7🇪🇹 :
ተባረክ ሚረዳው ነው የጣፋው መግስት ሰው ነው እግዚአብሔር አደለም የኢትዮጵያ ነገር በእግዚአብሔር እጂ በመግስት ሚቻል አደለም ልባችን ታውሯል ሴጣት ተቆጣጥሮናል ህዝቡ ጋር ነው ችግሩ እኛ ጋር ሕጉን ካልሰማን ካላከበርን ምን ያርገን በዘር እንባላለን አንከባበርም የሌላውን መግስት ምራን እስኪ እንላለን ያ መግስት እኮ ብቻውን አደለም ሕዝቡም ከጎኑ ሆኖ ነው ሕጉን አክብረው ፍርተው ስለሚኖሩ ነው ፈጣሪያቸው ስለሚፈሩ ሃገራቸውን ስለሚወዱ እኛስ እርስ በእርስ አንዋደድ ዝር መከፋፈል እኔ ካዱ እበልጣለው ብሎ ማስብ ለሴጣን ታዛዝ ሆንን ሆ ብሉ ሲባል ሆ ቆም ብሎ ማሰብ ማስተዋል አቅቶናል ብቻ ፈጣሪ ልቦና yisten🙏🏻🤲🏻🥹🥹🥹🥹
2026-09-09 19:50:18
16
kamil.gypsum
Gypsum Board decoration :
የኛ ውድ ጠቅላይ ሚንስተር ታታሪና ራእይ ያለው መሆኑን ስራው ይመሰክራል እኛ ጎን ማየትም መወቅም አንፈልግም ሰበብ ብቻ
2026-09-09 16:50:52
15
mikreayenew4
Miko :
After the overthrow of King Hailesslassie ! Ethiopia lost her direction - We became confused ! Our suffering increased WAR WAR WAR endless WAR to this day! We are now divided! Tribalism has divided us! Desperate political parties are creating division- so they can overthrow PM Abiyi Ahmed! And take over the leadership!
2026-09-10 05:19:07
1
user44911873981798
mr balance :
u r absolutely right
2026-09-10 11:02:43
1
user8275943101980
ወንዴ :
ዋው ከዝህ በለይ ምን ያድርግ ደ/ር አቢይ አግዛብሔር ይባርክህ
2026-09-10 11:05:56
7
ruthsweet3
Ruth ya gata :
you're right ✅️Thank you 🙏😘 My P.M Abicho 😘 Love you 😍
2026-09-10 07:04:31
1
makibel16210
Tariku :
geta ebark bro
2026-09-10 17:53:51
0
dawitwoldeyohanne2
dawitwoldeyohannes :
ዶክተር አብይን በመደገፌ የማልፀፀተው ለዚህ ነው :: ሲስ አንተም ብሩክ ነህ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-10 07:53:44
8
eueal_2
Eueal :
የሚለውን እመኑ እያልከን ነው? ጅል ነህ ልበል ወይስ ጆሮህን ለብልጽግና ተበስተሃል? በመጀመሪያ ሀገር ውስጥ ለሚፈጠረው እኔ የሰፈር ሚሊሻ አይደለሁም እንዲሁም ኦሮሞ ጠል አዲስ አበባ ውስጥ አለ ብሎ የተናገረውን ከምን ትረዳዋለህ? በቅርቡ አዲስ አበባ ገብተህ እንድ መሬት ይሰጥሃል እና ከደገፍክ አይቀር ግባ።
2026-09-10 11:15:04
8
user39102291224156
ኢትዮጵያዊነት :
እኔም የምለው እሄን ነው መንግስትን እየበጠበጠው ያለ በስሩ ያሉ ሌቦች ናቸው
2026-09-10 04:15:30
8
jud308
DaDa💎👑 :
ወላሂ ከልብ እናመሰግናለን አቢቹ አላህ ይጠብቅህ
2026-09-09 21:45:43
8
mesayambaye
mesay Ambaye :
ተባረክ ወንድሜ
2026-09-09 18:00:14
11
aberash.wol
Aberash Wol :
አቤት መረዳትህ ተባረክ
2026-09-09 16:10:53
8
dhugan.iyyesusiima
Dhugan iyyesusii(mari) :
እውነትክን ነው የእኛ ሀገር ሰው ሌባ ቤቱ ስገባ እራሱ ዶ/ር አብይ ነው ሳይሉ አይቀርም አንተ ግን የልቤን ነው የተናገርከው ተበረክ ወንድሜ🙏
2026-09-09 16:47:31
11
habtom7011
habtom :
ሁሉም ጎራ በለየበት እና በዘረኝነት ጉንፋን በታመመ ግዜ ሚዛናዊ ሰው ማግኘት መታደል ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ
2026-09-09 15:39:05
9
yita257
EthioAfrica Farmer🚜🚜🇪🇹🇪🇹 :
yes🫡
2026-09-09 15:02:39
7
joshnet19
jakson :
ከሚለፈልፍ we need action
2026-09-09 16:57:47
9
landrover4590
DEFENDER :
he is so smart and modernist
2026-09-09 15:14:54
6
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About