@enduplus: ናፍቆት 😔 ናፍቀሽኛል ብዬ ቃላት እያወጣሁ ናፍቆቴን ለመግለፅ ለናፍቆት ቃል አጣሁ ገና ናፍቀሺኛል ብዬ ሳልጀምረው ተሰማኝ ናፍቆትሽ ውስጤን ሲያሸብረው እኔ የፍሬ ናፍቆት ፣ አንቺ የጥበብ ሸማ ሲመታ አዳምጪው ያን የልቤ ዜማ ብዙ ቅኔ ያለው ናፍቆት ሞልቶት ልቤን ናፈቅሺኝ እላለው ላይገልፀው የውስጤን የመናፈቄን ጥግ የጉጉቴን መጠን የመውደዴን አቅም የማፍቀሬን ወሰን ድንበሩን ለማየት መግለጥ ያሻው ዶሴ ከምን ደርሶ እንደሆን ይለካ እስትንፋሴ ። አንተ የሀገሬ መንገድ ቀጭኑ ጎዳና፡ ልቤን አሳርፍልኝ ያችን ልጅ አምጣና #forupage

E N D U  +
E N D U +
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 15:20:22 GMT
1129
115
4
15

Music

Download

Comments

.a58646
🍭🍭🍭 :
በጣም ይመቸኛል የምትለቀዉ ግን እንድወርድ እማታረገዉ
2026-09-11 18:45:13
0
nebiyate2364
✨nebiyat✨✨ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-10 05:14:06
0
kumiyo.1
K🦋U🌸M💦E :
❤️❤️❤️
2026-09-09 15:25:22
0
tame7948
M I R A C L E 💐 16 :
🥰🥰🥰
2026-09-10 11:30:00
0
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About