@geezwisdom7: ባሕረ ሐሳብ ክፍል ፰#የግዕዝ #ግዕዝ_ethiopia🇪🇹🇪🇹 #GeezLanguage

Geez
Geez
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 15:23:51 GMT
6474
794
40
147

Music

Download

Comments

user2814984317600abel
Abel Getachew :
ካልተሳሳትኩኝ "ንግሥት አዜብን" ተመርኩዞ የመጣ ያዲስ ዓመታችን ስያሜ ነው። ከእየሩሳሌም ጉዞዋ ስትመለስ ? "ዕንቁ ለጣትሽ" ብለው በዕንቁ የተጌጠ ቀለበት ተበርክቶላት ስለ ነበር። ሲባል ከሰማሁት ነው።
2026-09-09 23:09:18
4
user6778304512423
user yered :
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-09-13 03:09:53
1
sintayehutamrat50
ናሁ ሠናይ :
Absolutely True
2026-09-10 15:47:15
2
robeltamirat12
Rob€| :
yelile nger atwera
2026-09-10 10:53:46
1
temesgen.moges.yir
Temesgen Moges Yirdaw :
መርጌታ ደርሶ
2026-09-13 08:30:00
0
nwaymaryam
ነዋየ-ማርያም :
ዘመነ ሄኖክ ነው የራሳችን እስኪ አቡሻኸሩን ተወት አድርገከው ደግሞ አንድ ዓመት 364 መሆኑን የሚነግረንን ዘመነ ሄኖክን ንገረን እስኪ
2026-09-11 15:11:01
1
zetedibab
M❤ዘተድባብ :
ስለ መአልትና ሌሊት አቆጣጠር ይጨመር
2026-09-11 07:45:10
1
userendalk44913801388796
Endalk ፲፮ :
እውነት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን🥰🥰🥰
2026-09-09 17:20:21
2
user7326948086723
ተው'ድረስ :
ዕንቍ ዕፅ አወጣሽ!
2026-09-10 08:33:58
2
user7748281130266
Temesgen Ayalew Wubetu :
ሸጋ ነው
2026-09-10 06:16:08
2
yeneneshnegash
Yenenesh Negash :
እናመሰግናለን
2026-09-09 15:41:26
2
haileyedingl
HGALEM :
እናመሠግናለን።ቃለህይወትን ያሠማልን።
2026-09-09 16:54:33
2
belabela1621
TEMER :
ነጮች ጎበዝ ናቸው የእኛን እየወሰድ የነሱን ይሰጡናል።።
2026-09-09 17:17:31
2
geezwisdom7
Geez :
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም ፣በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏 ዘመኑን የፍቅር ፣ የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ፣ የንስሓ ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-09 15:26:17
3
user8102819450021tibebu
Tibebu mebrat :
😊😊
2026-09-09 16:42:30
2
kibrom.1212
Kibrom🌿🌾 :
🙏🙏🙏
2026-09-09 17:55:40
2
user41754105248144
yirga nguse :
🥰🥰🥰
2026-09-12 04:49:25
1
To see more videos from user @geezwisdom7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About