@mina222277: የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ወታደራዊ ቁመናውን ተቋማዊ ሂደትን በተከተለ መልኩ ገምግሞ አሰራሮችን በማዘመን ለሚሰጡ ድርጅታዊ ተልዕኮዎች ራሱን በተሐድሶ አዘጋጀ!! ጳጉሜ 04/2018 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ተቋማዊና ወታደራዊ ብቃቱን ይበልጥ የሚያጠናክርበትን የተሐድሶ መርሃ-ግብር በደማቅ ሁኔታ ማድረጉን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። በመርሃ-ግብሩ ላይ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱና፣ የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፣ የዕዙ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ፣ የዕዙ ፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ ዶክተር ታደሰ ገ/ፃድቅ፣ እንዲሁም ሌሎች የዕዝ፣ የኮርና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ጠላትን እንደ ንብ የሚነድፉት፡ አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር፤ ህዝቡን ከመጥፋትና ከውርደት ታድጎ ወደ ታሪካዊ የክብር ማማ ለማሸጋገር ራሱን በትግል ሜዳ ያስቀደመ አይበገሬ ጦር ሆኖ ተከስቷል። ክፍለ ጦሩ ጠላት አካባቢውን በወረረበት የ42 ቀናት ውጊያ ታላቅ የበላይነት በማሳየት፣ ፈተናዎችን በማለፍ፣ የጠላትን ኃይል በማዝረክረክ የቆየ መሆኑ ሲታወቅ፧ የቻለ በእሳት የተፈተነ ስብስብ መሆኑ ተገልጿል። በሂደት ያጋጠሙትን ውስጣዊ ክፍተቶች በመሙላት፣ በአዳዲስ አመራሮችና አደረጃጀቶች ወታደራዊ ቁመናውን በማዘመን ለቀጣይ ግዳጆች በከፍተኛ ዝግጅት ራሱን አድሷል። በመድረኩ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ባስተላለፉት መልዕክት፦" ይህ ትግል የህዝብ ትግል ነው። በዚህ ቅዱስ በሆነው ትግላችን የጀመርነውን የአማራ ህዝብ ህልውና በማረጋገጥ የኢትዮጵያን የወደፊት መፃኢ እጣፋንታ ለማስተካከል ነው" በመሆኑም ተቋማዊ አሰራርን ጠብቃችሁ በርቱ በማለት ሲቋጩ፤ የዕዙ ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ በበኩላቸው የወታደራዊ ዝግጅቱን ደረጃ ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰው፡ ሁልጊዜም የብቃት ደረጃችሁን በማሻሻል ነገም እንደወትሮው የሁልጊዜ ዝግጅትና ጥንካሬ ይኑራችሁ ሲሉ ደምድመዋል። በመድረኩ ላይ ከክፍለ ጦሩ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች፦ ከአመራሩ በቂ ማብራሪያና ምላሽ ሲሰጥ፣ ለነበሩ ክፍተቶች በሙሉ በአዲሱ አሠራር እደማይደገሙ ተገልጿል። በመጨረሻም የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ ባስተላለፉት መልዕክት፦ "የአንድነታችን ውጤት በጠንካራ አላማ እድንወያይና በጋራ እንድናቅድ አድርጎናል" ዕቅዳችንንም በአንድነት እናሳካለን በሚል መልዕክት የዕለቱ መርሀ-ግብር መጠናቀቁን ኮሩ አሳውቋል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ)ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ሸዋጠቅላይግዛት💚💛❤ #How #netflix #duet

Señorita የአማራይቱ ልጅ👑🦅⚓888♾️💜
Señorita የአማራይቱ ልጅ👑🦅⚓888♾️💜
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 09 September 2026 15:39:38 GMT
14281
2432
121
222

Music

Download

Comments

isaacnewton5106
Isaacnewton5106 :
Gondar Gojam shewa wolo one Amara we stand together forever
2026-09-10 02:29:15
0
leba2127
ልቤ💗ፍትሕ ለክርሥትያን ታደለ🥺( ገብርዬ) :
ደሱዬ🥰🥺🦅
2026-09-09 15:50:30
5
yy997157
ሙሉ ሽዋ ከአሰግድ ሐገር :
💪💪አተን የመሠለ ምሑር ስለሠጠን አላሕን እናመሠግነዋለኝ የዛረው ፍሮፌሰር አስራት ማለት አተ ነሕ ወድም መከታችን ሽዋን ከውርደት የታደግሐው ትችላለሕ💪💪💪💪
2026-09-09 16:32:16
15
user3338839477023
@ ዝምተኛው & ሸዋ🇨🇬🇨🇬🦅 :
ደሱዬ ጀግናዬ🥰🥰
2026-09-09 16:44:28
4
meyimunahassen123
Meyimuna Hassen :
ኢጅነሩ💪🔥🔥🔥
2026-09-09 16:06:41
2
emeta44
እሜቴ ይርገዱ Menelikawit💝👑አማራ❤ :
መሪዬ🥰🥰🥰
2026-09-09 16:19:28
3
user420907838374
Enla lamda :
proud of you!!
2026-09-09 17:39:27
0
user1246011887080
አማራዊቷ🇨🇬🩸🦅 :
ኢጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ የትልቅ ሰው ልጅ የኔ ኩራት💪🥺
2026-09-10 02:52:54
0
habte.uae
ሠሜኖች :
deso
2026-09-09 16:23:32
1
gizawit1
ንግስት አማራዊት2129❤👸👗🦅 :
ደሱዬ ዘረ መኳንንቱ መሪዬ❤️❤️❤️
2026-09-09 18:36:20
1
neju.ne
ያዝና በለው💪 :
ደሱነቴ❤️❤️❤️💪
2026-09-09 15:44:46
1
alimazamara
የመነኗ💙💙💙 :
የኛ መሪ ታማኙ እንጂነሩ 💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-09 17:21:10
1
fikre.shewa.21
Shewa 21🎀❤ :
መሪዬ💪💪💪
2026-09-09 16:01:56
1
isaacnewton5106
Isaacnewton5106 :
Thank you so much brother
2026-09-10 02:27:28
0
salemhret
𝙨𝙖𝙡𝙚 𝙢𝙝𝙧𝙚𝙩 🤟 :
ደሱዬ💪💪
2026-09-09 16:02:45
2
tiktokethiopia55
ሰዉ መሆን ደስታዉ :
መሪ ማለት እንዲህ ነዉ እንጂ አማራ
2026-09-10 00:24:02
0
user8632406023650
ተመስገን አምላኬ :
💪💪💪💪🥰
2026-09-10 00:01:20
0
almazmekonnen291
almazmekonnen291 :
tekekele deseye
2026-09-09 16:23:31
0
hdnsosjsjxj6
ዋርካው አባ መቻል :
ኢጅነሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪
2026-09-10 00:47:59
0
user38527872900378
mtku tiktok.com/@user385278729 :
wedme fetari ytebekeh
2026-09-10 01:59:49
0
m.endris5
m endris :
ትችላለህ አቦ
2026-09-09 16:47:01
0
To see more videos from user @mina222277, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About