Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@natty_clips1: Eyob haile speech👉 አባታቸው አጠገባቸው ሳይኖር ያደጉ ሰዎች አዲስ ሰውን ለማመን ሊቸገሩና "ጥሎኝ ይሄዳል" የሚል የውስጥ ስጋት ሊያድግባቸው ይችላል። ይህ ግን ከፍርሃቱ በስተጀርባ ያለውን ምክንያት ተረድቶ ጤናማ ግንኙነት ከመገንባት አያግዳቸውም! 🧠#father #RelationshipAdvice #SelfImprovement #AmharicMotivation #viral
Natty clips 🎬
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 09 September 2026 15:43:52 GMT
233127
12199
464
1709
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.56MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.95MB
)
Watermark .mp4 (
6.25MB
)
Music .mp3
Comments
ሂዊ የሪያድ ከንቲባ💆♀️🙅♀️👩💻 :
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም
2026-09-10 22:42:45
594
Mekdes :
እውነት ነው ምስክር እኔ አለው
2026-09-09 21:24:52
150
Asi ye zuzu :
ፍጹም ስህተት
2026-09-10 07:14:24
129
senu 🫅 💪🦁 :
በጣም በጣም ጠንካሮች ነን ማሪያምን 🙌
2026-09-11 08:13:34
97
መሲ ☦️የማርያም😒 :
ማርያምን በጣም ናዉ ምፈራው
2026-09-10 08:41:04
38
ሑሉም ነገር ለበጎነው :
ለምሳሌ እኔ ልጀን ለብቻዬነው የማሳድጋት ግን ኖረ አልኖረ ትሮጉም የለውም
2026-09-11 15:44:08
14
🤎♾️ :
አባት የሆነች እናት ነው ያለችኝ🥺💗
2026-09-11 13:29:56
20
አሁንም ፍፁም :
ከሰዎች ጋር ጠንካራ ግነኙነት የሚወድ ሰው ነው ፍሪ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 10:18:16
12
j&king ✝️ :
Ana abban nabira ta.e nan guddifnee garu abba barbadee hin sodadhu nan kabaja male💪💪💪
2026-09-10 07:47:11
7
TIRSIT :
እንደውም ካባት ጋር መኖር ይመስለኛል ፈሪነትንና በራስ መተማመን የሚያሳጣው
2026-09-10 23:53:16
9
hana💚💛❤️🤷♀️🇬🇧😊 :
እር እኔ አባቴ ጋር ነው ያደኩት ግን ፈሪ ነኚ
2026-09-09 21:47:44
27
Feti🩹Ye Digiti🫂 :
Jeginit enat kalech abat aysflegem welahi
2026-09-11 11:58:50
7
🧚♀️ :
በጣም ትክክል ደርሶብኝ ያየሁት እኔ🥺🥺
2026-09-11 08:24:31
19
Lydia Malas :
በጣም ተሳስተካል ልጆቼ በጣም በራሳቸዉ የተሟመናሉ
2026-09-10 03:40:37
16
OG mom :
ፈሪ ሳይሆን የሚሆኑት አብዛኞቹ የተረጋጉ የሰከኑ ይሆናሉ አይቀብጡም የእናታቸውን ልፋት ድካም ስለሚያዩ እና ስለሚያቁ የተረጋጉ እና በሳል ናቸው።
2026-09-11 19:09:08
12
Sisay kasa 💚💛❤️ :
ማን ነው ያለው ? ሳክሰ ነው እኔን ያሳደገችኝ እናቴ ናት ማንንም አልፈራም ሰልህ💪🏾
2026-09-10 08:52:04
8
እማ ፍቅር :
ያልከው ሁሉ ስህተት ነው
2026-09-10 07:15:49
11
MARTI ❤️ :
ጀግና እናት ካለች አባት አለመኖሩን አያስቡም
2026-09-12 14:22:42
6
kal geni :
ከአባቴ ጋር አላደኩም ግን በጭራሽ ፈሪ አይደለም በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን
2026-09-11 07:53:44
5
maky makda :
ውሸት ደፋር ቆራጥ በራስ መቆም በራስ መተማመን ሁኜ ነው የምኖረው አባት ያለመኖሩን አስታውሸው አላውቅም እና ስለምንም ፈርቼ አላውቅም ለምንም ነገር ደፉር ነኝ ስለአባትም ስለእናትም ግድ የለኝም
2026-09-18 02:41:10
1
ኑኑ ያገር ልጅ :
ማን እደናት እናት ካለች ሁሉም አሉ
2026-09-10 09:08:01
2
sariy🍫 :
Ewunt new 😌😌😌
2026-09-09 23:52:13
4
fre 1419🙏 :
በጣም ጀግና የሆነች አክስቴ ኣለችኝ ኣልፈራም 💪💪ፈርቸም ኣላቅም💪💪
2026-09-11 20:50:35
3
እማ በፆሎትሽ :
በጣም ጀግና የሆነች እናት ኣለችኝ ኣልፈራም 💪💪ፈርቸም ኣላቅም💪💪
2026-09-11 15:13:07
3
{ZD seid} :
በጣም ትክክል
2026-09-10 09:47:00
3
To see more videos from user @natty_clips1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Waduuuh, Mba Najwa Ampe Turun Tangan?🤭 #jadibapakjujur #bapakpalingjujur #najwashihab #rekomendasifilm #andovidalopez
Dọn lỗ bèo câu cá ở An khê#luanfishing81 #cauca #camnenthom #moicaucahungvuong #caucagiaitri
ipon kupi
ترند مخصص حق اصحاب الكام🙂↕️ #jeepsrt #trending #trackhawk #fyp #mopar
#peterstrahm || he’s my white feather hawk-tail deer hunter. // he’s so find i wont him // tags : #sawedit #saw #edit #xyzbca
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy