Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@firedelala27:
ፍሬ ደሉዬ ደሉካ ሽፎን
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 16:13:01 GMT
168771
26514
708
994
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.72MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Selina bonda ሰሊና ቦንዳ 👗🪡 :
ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ❤️አዲሱ አመት የመትረፍረፍ ይሁንልሽ
2026-09-09 17:17:55
177
Geni 🌹🌹የፍቅር ሰው🌹🌹 :
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ምሰጪዉ አትጪ ሁሌ 💕🙏ሳቅሽ😁
2026-09-09 16:30:31
624
Be Dani :
በኪዳነምህረት እርጉዝ ነኝ ደሞ ደርሻለሁ በናትሽ ዶሮ አምሮኝ ነው በናትሽ ግዚልኝ አቅም ስለሌለኝ ነው 🙏🙏🙏
2026-09-09 16:24:33
74
beza hemen🌸 :
benatish be mareyam erguz gne lemmetati selalichaliku nw delu melikam sew nsh ftare yasebishwn yasakalish mlikam amti yehunlish lene belikelign 🙏🥰🥰🥰
2026-09-09 20:51:24
0
Arsema :
ተባረኪ በወጣ ይተካልሽ የኔ ልጅ
2026-09-09 16:23:15
154
monalie@💦 :
Ereee chmero yestesh 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 20:36:56
0
ኮኪ :
amen Egziabher ahunm abezeto yebarkeshi legwcheshi lekum neger yabekaleshi
2026-09-09 20:46:37
0
samrawit_felek :
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ🙏🙏🙏👌
2026-09-09 16:34:31
38
Betty Nails 💅 :
ere yet new be maryam
2026-09-09 19:09:23
0
Mãrãñãtã :
Yte new akababew e
2026-09-09 20:14:06
1
Gech ethio@21 :
mestete mebark new
2026-09-09 20:12:13
0
niemenieme6 :
ዉይ ከልብሽ ሰዉ ነሽ እኮ🥰🥰🥰
2026-09-09 16:45:51
47
SSA 1921 :
ሁሌ ስጪ ከማያልቀው በረከቱ አትረፍርፎ ይሰጥሽ የኔ ውድ 🙏
2026-09-09 17:08:01
19
Mahder Hailu :
ብዙ ሰው የማይጠቅመውን እንኳን መጋዘን ማሰቀመጥ ነው የሚመርጠው አንቺ ግን ትለያለሽ የምሰጪው አያሳጣሽ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-09 17:19:54
55
💒 :
ከልብ ሰው ነሽ እኮ እመቤቴ ትባርክልሽ ስራሽን🥰
2026-09-09 17:20:44
7
ታዛቢዋ :
ለኔ ባይለው ነው ደሞ ከልብሽ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
2026-09-09 16:54:24
14
Manchester United :
የምር በተሰጠሽ ልክ የምትሰጪ አንቺን አየው እግዚአብሔር ከዚ በላይ ጭምርምር ያርግልሽ እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን
2026-09-09 17:16:00
5
፪፰፩፱ ስኒ :
እግዚአብሔር ይስጥሽ
2026-09-09 17:09:12
3
metyyeshanew :
አድራሻው የትነው
2026-09-09 19:22:33
1
Redu Bebi :
አንቺ ሴትዮ እኮ ያልተወራልሽ ሴት ነሽ🥰🥰🥰
2026-09-09 18:14:08
2
ManEndenat :
ታድለሽ ፍሬ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በበረከት ሁሌም ያትረፍርፍሽ😍😍😍
2026-09-09 19:55:20
1
ምልአት ጋል ዮሃንስ ወረደ 🫰🌺 :
ልመርቅሽ … የዘመን ጌታ የዘመን ባለቤት በጎደለብሽ ሁሉ የሰውን ጎዶሎ አይተሽ እንደሞላሽ በቤትሽ በረከቱን ያትረፍርፍልሽ በልጆችሽ በትዳርሽ ተባረኪ እግዚአብሄር ባንቺ ቤት ይክበር እርሱ ይታይበት በመንገደሽ ሁሉ እመቤቴ ቅድሰት ኪዳነምህረት የአንድዬ እናት ትቅደምልሽ መላእክቶች በሙሉ ይሸፍኑሽ አዲሱ ዘመን ከዚህ በላይ እግዚአብሄርን የምታገለግይበት ዘመን ያድርግለሽ ደስታ ከፊትሽ አይጥፋ እኔ ባጎደልኩት መድሃኒአለም ይሙላበት
2026-09-09 20:22:48
4
መስኪ የመንጌ ልጅ :
አቦ ተባረኪ አዲስ አመት ከዚህ በበለጠ ይስፋልሽ
2026-09-09 16:31:26
3
Aych1988 :
ተባረኪ ፍሬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰♥️♥️♥️
2026-09-09 20:04:35
0
To see more videos from user @firedelala27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#vtuberespañol #vtuberclips #vrchatfunny #fyppppppppppppppppppppppp #fyp #foryoupage #Minecraft #skywars #youtube #vtuber
reasons why Jackson Amooti Oyo cannot replace his father
ئیدی لەچی بترسم 🙂، #for #foryou #foryourpage #capcut #ئەکتیڤبن🥀🖤
geese vs. kittiwake and black headed gull
#ռեկ #rek #karginhaxordum #tatul #tatulavoyan #arabakan #funny #xndalu #😂😂😂
Hantu Zaman Dulu Auto Ikut Muncul Nich👹 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #bandung #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy