@dawit0416: ስታገኞቸው በቤተክርስቲያን እንድነግዱ አንፈቅድም በሎቸው እምነታችን እናስከብር🙌🕯️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Dawit ባለ ማህተቡ✝️🌍
Dawit ባለ ማህተቡ✝️🌍
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 16:55:41 GMT
9757
1756
99
608

Music

Download

Comments

beti4kilo
betisha :
endeye ewnt new
2026-09-09 19:04:22
0
moha1234et
ሞአ አንበሳ :
ትክክል ለህግ ይቅረቡ
2026-09-09 17:15:56
26
emmabader5
Emuye :
leheg yeqerubulin[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-09 18:25:25
0
meron878437375680
meron :
ለህግ ይቅረቡልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 18:19:19
6
bura....001
🅑🅤🅡🅐😉🤓 :
እውነት ነው እዝህም ገጥሞኛል
2026-09-09 17:24:55
14
amanuel_abunehara
አማን የአቡነ ሐራ አገልጋይ :
asmerrewal sew
2026-09-09 17:00:45
1
getasew498
አምላኪ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ :
በትክክል ለህግ ይቅርባልን
2026-09-09 17:25:47
8
user1170268075855
user1170268075855 :
በህግአይጠየቁምእንዴ
2026-09-09 17:31:12
5
user5465781349593
ሔኖክ :
ለህግ ይቅረቡ🥰
2026-09-10 01:09:00
1
abraham.addis3
Abraham addis :
ወንድሜ እጀን ሰበሩኝ እኮ ኦርቶዶክሳዉያን ወንድሞቸ ሊያግዙኝ አልቻሉም ሁሉም ፈርቷል እቀጥልበታለዉ አበረታቱኝ
2026-09-10 03:56:35
1
user6882424581732
kass :
በጣም እውነት አስቸግራዋል
2026-09-09 17:26:44
2
endale.argaw5
Endale Argaw :
በእምነታችን አትሸቅሉም
2026-09-10 05:57:44
0
yekalye
tadi :
እኔ ስውሯ ሂጀ እርሻው ጋ ገና ወደ ገዳሙ ሳልደርስ ያዘው አለኝ ውዳሴ ማሪያሙን ከዛ ያስኩት ስንት ነው ስላቸው መቶም ሁለት መቶም ያለህን ሲሉኝ ሽምቅቅ ነው ያልኩት
2026-09-09 17:06:46
4
user7871480875907
እንደ ቸርነትህ 🙏 :
አወ ማርያምን በጣም ያስቸግራሉ 👌
2026-09-09 17:51:03
2
user2210043958287
ክብር ለናቴ :
እኔንም ደብድበውኝል ማርያምን
2026-09-09 18:19:30
1
shmebelmegos
21 21 21🙏🙏🙏 :
ትክክል
2026-09-10 05:01:23
0
wende121216
wende1212 :
ለህግ ይቅረቡ የምትሉ ሰዎች ግን ህግ አለ እንዴ ?
2026-09-09 19:29:26
1
godisgoods36
እመሰክራለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው :
እውነተኛ መልእክት ነው ትክክል
2026-09-10 04:57:39
0
mule1921_
Mule :
ለ ህግ ይቅረቡ
2026-09-09 19:50:41
1
tenawsi
Tenawu sisay :
ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ
2026-09-10 04:21:24
0
16willy
16+ :
ብዙ ዘመን ህዝቡን የበሉ ናቸው ወደ ህግ ይቅረቡ
2026-09-10 04:44:38
0
endbis
You_nited :
እኔንም በመስቀል መተወኝ ያቃሉ
2026-09-10 04:31:29
0
fire32664
fire 💝💝 :
እኔ እራሱ ማረያምን አሰጨንቀው ኛል
2026-09-10 05:52:23
0
sgddffdhjg
መኖር በእናት ሆድ ነዉ :
እረ አለን
2026-09-09 17:01:29
0
To see more videos from user @dawit0416, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About