@leonoir8: ከተሜ ማነው? ገጠሬስ ማነው? #addisababa #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #fyp @❤️አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር🇪🇹🐅🐅4444 @ጥቁር ሳጥን Tikur Satin @ሲሳይ አየለ

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Wednesday 09 September 2026 17:45:16 GMT
132389
31734
661
8336

Music

Download

Comments

estif303
Estif :
የሚገርም ሀሳብ ነው ይሄ ማለት ሁሉም ሰው በተወለደበት አራዳ ነው ወይም ሁሉም ሰው በተሰደደበት ፍራ ነው
2026-09-09 19:07:30
549
khalid.beshir444
𝙠𝙝𝙖𝙡𝙞𝙙.𝙗𝙚𝙨𝙝𝙞𝙧,3.8м :
እና የገጠር ልጆች አታውቁም እያልከን ነው😳
2026-09-10 08:01:31
6
filimona16philo
filimona@16 philo :
nice explanation🥰🥰
2026-11-06 18:00:18
0
alfyasurur
Alfiya 🇪🇹❤️🇵🇸 :
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን🤲🥰
2026-09-09 18:14:23
371
teslomi
tesfaye_የሀረርጌው🍋🍋🍋 :
ኢትዮጵያን በውስጥህ ደጋግሜ እያየኋት መኖር ብቻ ሳይሆን አጋዥ ለመሆን መወሰን እንዳለብኝ ተረደቻለሁ💪
2026-09-10 08:05:33
58
ersido9
ኤርሲዶ በክርስቶስ :
Anywayኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል፤እኔ ፃድቅ ነኝ።🔥🔥🔥
2026-09-10 00:13:09
29
hassen_global
Global Online Trading P.L.C :
በርቱ
2026-09-09 18:31:36
100
jovan21vie
Jøvãn Vie Blíñgz :
ቆንጆ ቪዲዮ በተለይ በአዲስ አበባ ለተወለድን የቀበሌን የደንብ ስራን እንደ ማቃጠር ምንቆጥረው ማሸርገድ አርገን ቆጥረነው መመለሻ የሌለው አዘቅጥ ውስጥ የገባን የሚመስለን እኛ ኮ ፖሊስነት ራሱ የወረደ ስራ አርገን የቆጠርን ድንቅ የከተማ ሰዎች ነን ድንቄም..... ከተማ የተወለደው ትልቁ ኳሊቲው ነገሮችን በቶሎ ተላምዶ ማኑፑሌት ማረግ ይችላል ብዬ አስባለው አሁን ባልከው መሠረት ኢንቫይሮሜንቴን ቀየርከው እንጂ ገጠሬ አላረከኝም የከተማውን ሰው ልክ ልካችንን ንገረን መነገር ይገባናል we are forgotten the difference between life and pride
2026-09-11 16:02:47
15
mule.ethio.com
MULE ETHIO MANAGEMENT :
ከአይምሮ በላይ የሆነ መረዳት።
2026-09-09 20:13:24
110
yoyoj870
ጎቤዉ :
ለምን ግን ጋይስ እንደ ኔፖል መፈንቅለ መንግስት አድርገን የgen z ተወካይ ወንድማችንን ስልጣን አንሰጠዉም ተስፋ ያለዉ ይመስላል
2026-09-09 19:30:58
77
yshegajab
የኔ ማኪልት :
ስራህ በጣም ያማረ ነው
2026-09-09 17:58:38
82
low9_6key
ℓσωкєу :
I was waiting for this and this is more than I expected🤝
2026-09-09 18:35:42
44
abdimohamadkadir
Abdi brand :
my God Cep your life
2026-09-09 19:24:18
27
elsityteshome21
Elsity የማርያም🌸🇪🇹 :
እኔ አንተን ለመረዳት እራሱ ሳምንት ይፈጅብኛል ለማንኛውም ትችላለህ ነው የምልህ🤝
2026-09-09 21:24:44
12
miftaredei
m :
ከልቤ ነው ምሰማክ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-09 18:21:45
12
7apple32
@apple7 :
አይምሮዬ ላይ የሚመላለስ ሀሳብ ነው ቁጭ ያረክልኝ bro 🤝
2026-09-10 19:23:51
5
ishak_ahmed09
Ishak Ahmed :
I really admire your mindeset. keep it🔥
2026-09-09 20:19:51
10
.99915151
ᵬřiê 999 :
ብሮ ትችላለህ✌️✌️✌️
2026-09-09 18:08:40
8
hongju09
Jeza driver vlog :
you are future creator 🙌 🙏 ❤️💪 💙 ✨️🙌 🙏
2026-09-10 05:37:25
7
nabi0146
Nabi :
The smartest young man I ever seen in this platform.👍
2026-09-09 20:10:19
12
henichii
chi 11 :
ሁላችንም ቦታ ስንቀይር ቦታውን የመምሰል ግዴታው የ ቀያሪው ሰው ነው። አካባዲው እሱን ኣያያየውም ,እሱ ግን አካባቢውን አይቶ ይማራል ።
2026-09-10 07:23:40
6
meli.abichu
ሀበሻ :
አንተ ጎበዝ ብላቴና 👏👏
2026-09-10 04:22:19
5
hassen_global
Global Online Trading P.L.C :
ከ 10 8 ብሰጥ ደስ ይለኝ ነበር ስለሌለ ግን 10 መርጫለሁ ፡፡
2026-09-09 18:29:59
13
smr28080
sêmîr :
ጎበዝ በርታ አንድ ነገር btseralbet des yilegni እሱም 2018 weta 2019 geba እያሉ የዉሸት እራሳቸውን ለምሸዉዱ ሰወች መጀመሪያ እራሳችንን sankeyer amete bikeyayer waga yelewum 🙏🙏🙏
2026-09-09 18:36:41
5
abiity5
Abity Lenoir :
big respect 🙏🙏 ግን ስንት አመትህ ነው ወንድሜ
2026-09-09 19:57:36
5
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About