@eman351427: #ኢማን🎇🤍 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

EMAN🤍ወሎዬዋ❤️‍🩹🥀
EMAN🤍ወሎዬዋ❤️‍🩹🥀
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 09 September 2026 17:57:12 GMT
85424
2912
335
1163

Music

Download

Comments

sewmehontube
Lulu Tube2 :
ትክክለኛ ትዳር ይኸ ነው ጀግና ወድ ማለት ቤተሠቡን ቀጥ አርጎ የሚያስተዳድር ነው እጅ በሴት ገዘብ አደለም
2026-09-09 22:58:17
192
ziz219017
zuzu💙🐝🕊 :
ትክክለኛ አባወራ እደዚህነዉ የሚስቱን አይለቃቅምም።
2026-09-10 04:28:16
163
mekids.21
እማ ፍቅር :
ሁኔታው ለእኔ ተመቸኘ 😂😂😂በናፍቆት ሀሳብ እስማማለሁ ❤️
2026-09-10 01:53:14
309
mekde517
Mekdes🎀የላስታዋ❤💒❤ :
እንደዚህ አይነት ባል ነው የምፈልገው እኔ😂😂😂
2026-09-10 05:51:40
140
roza1482
🦋ከዉሊ🦋 :
ትክክልኛ ትዳር ይሂ ነዉ በኢስላም አስተምሮ እንደዚህ ነዉ ባል የቤት ምሶሶ ነዉ ግን መተጋገዝም ጥሩ ነዉ
2026-09-10 00:49:27
85
emuethio16
Emu Ethio🕊🕊💝 :
ፍች ሲመጣ አፍንጫሽን ይዞ ነው ምካፈልሽ[Tears of joy]
2026-09-10 08:17:03
10
ebaabeba62
የኖሪ አኖኖሪ የሆነ ሂወት🥺 :
ትክክለኛ ወንድ ነው
2026-09-10 00:09:57
39
h.ho2747
H Ho :
የሚያምንኮ፣አይጠፍም፣ኦኦኦ😅😅
2026-09-10 01:59:47
13
meseret.tpere
ሩት :
የአረቦች እስታዬል ይመቸ ባል ማለት እዲነዉ ❤️❤️❤️❤️😁😁😁
2026-09-10 06:42:57
37
mimomahmoud83
mimo :
በራሴ ብር ነው እደ ምታከመው ደግ አደረግሽ የኔማር😂😂😂
2026-09-09 19:58:24
23
usermreya
M, binte Mohammed 🥰🥰 :
ሲጀመር ይሄ አንደኛው እና ዋናው የትዳር መርህ እና ህግ መሆን ነው ያለበት 😌😌
2026-09-10 03:46:34
14
bintomi11
Feti🇶🇦 :
በነገራችን ላይ በ እስልምናም ሕግ እንደዚህ ነው የሴት ብር ለራሷ ነው
2026-09-10 08:07:15
13
amelmal883
Amelmal :
This is for view
2026-09-10 16:40:40
0
peaceful140
ሙሉ ጎጃም 👑👑👑 :
ሰወች ግን ለምን ተናደዱ መብትዋ እኮ ነው ጀግና ወንድ ነው
2026-09-10 06:33:45
16
kasu_maedcatering
Maedcatering@Atlanta :
he is right ✅️🙌 👏
2026-09-10 18:05:13
0
user4336100702760
ድቢጧ🐦🥇⚡️ :
እና የኔየኔነው የባሌ ደሞ የጋራነው🥰🤣
2026-09-09 22:43:31
30
richoo.43
richoo.43 :
Esu wend new
2026-09-10 17:05:22
0
user5719003331543
ታአምር :
ሴቶች በጣም ብልጥ ነን መሆን አለበት 👌😂
2026-09-10 00:49:50
15
selamseferaw
ቃል በተግባር ፋኖ ለነፃነት :
ትክክለኛ ትዳር ይህ ነው
2026-09-10 02:33:49
16
adegdech2
ሰውና አመሉ :
ጀግና ባል ነው የምር
2026-09-10 01:55:39
10
zahira.fentaw.202
ደ መ ቁ ☪❤🔐💎 :
ታዳኮ እውነቱ ይሄ ነው ወላሂ
2026-09-10 07:13:33
8
user2361004473187
ሁሉ በርሱ ሆነ🥬👮🏽‍♀️👩‍🍳 :
በዚህ ሀሳቤ እሚስማማ እስታገኝ እኮነው አላገባም ብዬ ያለሁት😁😁🤭🤭🤭
2026-09-10 01:38:56
8
selam06938
Selam 🇪🇹🇯🇵 :
እውነተኛ ወንድ ባል
2026-09-10 01:46:38
5
lostt092
♱ፓናዶል♱ :
አረ አታሳምፁብን በሰላም እንኑርበት አጥፉልን ቪድዮውን
2026-09-10 07:08:21
0
addisabeba485
🙌 Blessed :
በትዳር ውስጥ የኔ የሚባል ነገር መኖር የለበትም ሁሉም ነገር የጋራ ነው መሆን ያለበት.
2026-09-10 11:51:31
4
To see more videos from user @eman351427, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About