Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@keri.traditional: በተደጋጋሚ የመደካከም፣ የድካም እና የከፍተኛ እንቅልፍ ችግር አለብዎት? ምስጢሩ ከጉበትዎ ጤና ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል! ጉበትን የሚያፀዳ እና አካልን የሚያነቃቃ ተፈጥሯዊ የሮዝመሪ (Rosemary) ውህድ! የውህዱ አዘጋጃጀት፦ አንድ እጅ ሙሉ የሮዝመሪ (Rosemary) ቅጠል ይውሰዱ። በአንድ ሊትር የፈላ ውሃ ውስጥ ለ30 ደቂቃ ዘፍዝፈው ያቆዩት። በመጨረሻም በደንብ አጥልሎ ማስቀመጥ ። የአጠቃቀም መጠን፦ በቀን 3 ጊዜ (ጠዋት፣ ምሳ እና ከመተኛት በፊት) 1 መካከለኛ ብርጭቆ ይጠጡ። የሮዝመሪ ዋነኛ ጥቅሞች፦ ለጉበት እና ለልብ ጤና፦ ድካምንና አላስፈላጊ እንቅልፍን በማስወገድ የሰውነትን ንቁነት ይጨምራል። ለምግብ መፈጨት፦ የሆድ ቁርጠትን ያረጋጋል፣ ጋዝ ያስወጣል፣ የምግብ ፍላጎትንም ይከፍታል። ተፈጥሯዊ ማፅጃ፦ የሰውነትን መርዛማ ነገሮች (Toxins) በላብና በሽንት በኩል ያስወግዳል። ለአእምሮ፦ ትኩረትን እና የማስታወስ ብቃትን ያሳድጋል።መልካም ጤንነት😘😘ላይክ ሼር ሪፖስት ፎሎ አርጉ🙏
Kሪ organic 🌿☘️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 September 2026 18:43:37 GMT
9974
202
7
89
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Dd Dd :
እናመሰግናለን
2026-09-10 08:16:47
1
حبيبኑ ቁርኣን እንማር :
ለምንሀል ግዜ ምጠቀመው
2026-09-10 08:10:17
0
Abebe kolonele :
አመሠግናለሁ
2026-09-10 05:35:42
0
Benyam kassa :
እናመሠግናለን
2026-09-10 04:31:26
0
×͜× Alone boy :
🥰🥰🥰
2026-09-09 19:24:16
0
Tsegye :
🥰🥰🥰
2026-09-10 09:26:14
0
To see more videos from user @keri.traditional, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#هاشم_الحسني #ركز_معايا_قلت_لك☺️
우리의 이야기는 계속될 거예요. #유니스 #UNIS #너만몰라 #퇴근 #일상사진가
Khắc tinh của Tiểu đường .u bướu Hơi khó ăn nhưng rất tuyệt vời #baithuocdangian #tieuduong #daithaoduong #buouco #tinhchatnhau
mostrando minha foto de perfil kkkkkkkkk #felca #meninaveneno #humor #fyp
আমি খেয়াল করলাম,যেসব জায়গা এবং যে সকল মানুষ গুলো আমার জন্য অকল্যাণকর ছিলো সে সকল জায়গা থেকে আমার আল্লাহ আমাকে কতো সুন্দর করে গুছিয়ে সরিয়ে নিয়ে আসলো।নিশ্চয়ই আল্লাহ উওম পরিকল্পনাকারী.!!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy