@meri.love848: የኔ ልዩ ጓድኛ አች ለኔ ጓድኛየ ብቻ አደለሸም አች ለኔ ማንም በለለኝ ማንም ባልተረዳኝ ስአት ሁሉም ነገር በጨለመብኝ ስአት ያገኘሁሽ ሻማየ ነሽ እና ሁሌም ባለሽበት ሰላምሸን ያብዛልኝ እኔም ሁሌም ከልቤ እወድሻለሁ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሸ የምር ያን ቀን አችን ስለሰጠኝ ሁሌም ፈጣሪየን አመሠግነዋለሁ የኔ ውድ አብረን ባንሆንም ግን እኔ መቸም አረሳሸም የኔ ጨረቃ 😥😘😘😘😘😘😍😍😍

እርግቧ👌
እርግቧ👌
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 09 September 2026 19:02:37 GMT
21404
670
0
779

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @meri.love848, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About