@london.fano:

LONDON FANO 🇬🇧
LONDON FANO 🇬🇧
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 09 September 2026 22:41:03 GMT
69510
9315
345
3056

Music

Download

Comments

mekuria.mekuria5
Mekuria Mekuria :
የኢትዮጵያ አምላክ አብሯችሁ ይሁን
2026-09-10 02:06:20
73
muluk237
💚💛🤎 ሩሲያ ✝️✝️💞 :
ለእኛ የሚከፈል ህይወት
2026-09-10 00:30:17
119
rahelrich811
Rahel Rich :
በጣምነው የምወዳቹ ግን ቅር ያለኝ ነገር የምታደርጉትን ትግል ብሔር ተኮር ባይሆን አለም የሚያውቀን በኢትዮጵያዊነታችን እንጂ በብሔራችን አይደለም
2026-09-10 05:51:30
13
atnafu.elisabeth
አርሴማ እናቴ :
የኔ እንቁ ወንድሞች ፈጣሪ ልፋታቹታቹሁን ይቁጠርላቹ። ለአማራ የከፈላቹሁትን መስዋት መቼም አንራሣም በሰድት የራሣቸውን ሂወት ትተው ለወገናቸው የሚታገሉ የዘመናችን ድንቅ ጀግኖች ብዬቸዋለው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-10 01:36:56
47
dingo72544
dingo :
እግዚአብሄርን ይርዳችሁ
2026-09-10 01:27:56
38
bayemilashu
baye milashu :
እንዲህ ነው ዲያስፖራ ለህዝብ መቆርቆር🙏🙏🙏
2026-09-10 04:56:07
18
tenbit10
Tenbit :
እናንተ እኮ ትክክለኛ ለሀገር እምትታገሉ ጀግኖች ናቹ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃቹ
2026-09-10 03:31:07
12
gizachew.baye6
bridge @#!! :
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው።
2026-09-10 01:36:54
15
romanmekonen0
roman :
እግዚአብሄር ይርዳቹ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-10 01:21:25
9
yadeal4
yadeal :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቅድስ ራጉኤል ይርዳችሁ
2026-09-10 04:00:57
12
strongwomentiktok.com
የነዛዘር ቤተአማራ💚💛❤ :
ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን✍️🙏👏💚💛❤
2026-09-10 10:28:38
6
mulugetaayanaw_
ሙሌ ጎንደሬው :
ምን አይነት ዲሞክራስ ያለበት ሀገር ነው
2026-09-13 10:03:33
2
rahel.fikadu1
Rahel Fikadu :
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድሞቼ
2026-09-15 07:34:18
1
kin_gech
Gech@፲፮ :
በእውነት ትችላላችሁ 🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏
2026-09-10 03:12:26
6
justice7g
Justice&Judge :
you are the only committed and patriot amara child and deplomat for ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤.we have great respect and love for your fan!!!!
2026-09-12 03:59:03
0
forme447
Formee☕️Milen :
እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን።
2026-09-10 06:11:59
3
ponitery
bebe :
ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን
2026-09-10 06:49:28
3
wassie79
UNITY IS POWER :
ስልጡን ሀገር
2026-09-10 04:32:48
2
enat417
enat :
[Sticker]
2026-09-10 09:03:12
2
masi_kidus
Masee Kidyos :
እግዛቤር አብሮ ዬሰማችሁ
2026-09-10 07:19:27
1
birhanu.440
birhanu :
አምላክ ይርዳችሁ🙏
2026-09-10 10:56:28
1
user9067196314216
user9067196314216 :
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔??
2026-09-10 03:24:55
3
ozian8443.com
minase :
ይህን መንግስት ከናንተ በላይ የታገለው የለም እግዚአብሔር ይረዳችሁና እንኛንም ከዚ እስርቤት ከሆነ መንግስት አውጡን በጣም መኖርም መታገለም ከብዶናል
2026-09-11 09:13:51
1
nafkot745
ምርፋቅ💒⛪️ :
ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም🫶👌💪💪💪💪💪💪
2026-09-15 06:00:22
1
ermiyasayele2
user6095023197434 :
እነዚህን ልጆች ሳይ ልቤ ይላወሳል ቃላት የለኝም!
2026-09-10 06:11:36
2
To see more videos from user @london.fano, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About