@hunko087655: #viraltiktok #viral #nhachaymoingay #xuhuongtiktok #LoveStory

mfy🛌
mfy🛌
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 09 September 2026 23:35:59 GMT
14651
545
13
105

Music

Download

Comments

lvnbin288
ᥫᩣin~loveᥫᩣ :
sin tên nhạc
2026-09-10 07:50:59
0
nht.nh.nc.c58
đéo sợ bị ban :
phim j v
2026-09-10 04:34:32
0
user6272296353667
「𝔊𝔦 Đ𝔞𝔫」 :
2026-09-10 10:07:09
0
phong.inh352
đphong :
🥺🥺🥺
2026-09-10 04:29:33
0
nvklyrics
NVKlyrics🖤⏳ :
💔💔💔
2026-09-10 10:03:16
0
To see more videos from user @hunko087655, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ባለፉት ዐሥራ አራት ቀናት ከሐመረ ኖኅ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ገዳም ረድኤትና በረከትን ለመካፈል ከወዳጆቻችን ጋር ስንመላለስ ሰንብተናል። ታዲያ በአንደኛው ቀን፣ ድንገት ያገኘነው አንድ ወዳጃችን
ባለፉት ዐሥራ አራት ቀናት ከሐመረ ኖኅ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ገዳም ረድኤትና በረከትን ለመካፈል ከወዳጆቻችን ጋር ስንመላለስ ሰንብተናል። ታዲያ በአንደኛው ቀን፣ ድንገት ያገኘነው አንድ ወዳጃችን "ምእመናን ጧፍ እያበሩ ገዳሟን የሚዞሩት ለምንድን ነው? የተለየ ምስጢር አለው ወይ?" ሲል ጠየቀ። አብረውን ከነበሩት ሰዎች መካከል አንዱ "ለምስጋና ነው" የሚል አጭር ምላሽ ሰጠው። እኔ ግን እውነተኛው ምክንያት ይህ ብቻ አይመስለኝም፤ ይልቁንም አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንዳለው፣ ምእመናኑ እናታችንን በምን ቃል ሊያመሰግኗት እንደሚገባ ቃላት እያጠራቸው፣ የሚገባት ትክክለኛ ምስጋና እየፈለጉ ያሉ ነው የሚመስለኝ። "ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም ፤ ፈልጌ ፈልጌ ያንቺን ምስጋና አላገኘሁም።" (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ) These clips are a small selection from my beautiful 14-day stay at Hamere Noah Kidane Mihret. (Important note: The video was shot at night on an iPhone, so I apologize for any low video quality!) Audio Credit:- Deacon Henok Haile’s interview on ET ART Media. Mezmur: "ለኔስ ልዩነሽ ድንግል ማርያም " (Original by Zemari Yilma Hailu). Audio sourced from TikTok ''Dan begena'' ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ነሐሴ ፲ - ፳፻፲፰ ዓ.ም ምሽት 3:43 አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

About