@samiabeje: #Like#Share #Comment

Sami Abeje
Sami Abeje
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 September 2026 04:13:07 GMT
47271
3821
87
465

Music

Download

Comments

ksahunawulew
Alxs :
ሙሉውን_ልቀቁልን🥰🥰🥰
2026-09-10 16:42:06
2
eden_amere
Eden amere 19 :
እደኔ ጨርሶ የሰማ የኔ አትጠገብ🔥
2026-09-10 14:48:19
4
user1861181236159
የዲተ :
ባህር ዳር ትሰራለች ወይ?
2026-09-10 20:16:57
1
user0jhgzhi1cf
user29411841345 :
የአገሬ ልጅ ከእብናት አልፎ የመጨና መሆንሽ በጣሙን ደስ አለኝ
2026-09-11 10:54:13
1
.39293650
መሻገሬ ላይቀር የጠላቴ ልፋት ገረመኝ😜😜😜 :
አስቴር እናአለሙ ከኛቤትስቱን ሙክትተሸልመዋል አይግዜ
2026-09-11 06:16:25
2
jovaney212327
jovaney21 :
part 2
2026-09-11 21:19:01
0
egziabihier
GetnetAbebe :
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌿✨ የዓመቱን መጨረሻ የሚያሳየው የቀን መቁጠሪያ ነው፤ የሕይወታችንን ዋጋ የሚመዝነው ግን በዚያ ዓመት ያሳለፍነው ሕይወት ነው። ያለፈው ዓመት የሳቅንበትም፣ ያለቀስንበትም፣ ያገኘንበትም፣ ያጣንበትም ጊዜ ነበር። ነገር ግን ያለፈው ሁሉ ትምህርት ሆኖ እንጂ ሸክም ሆኖ ወደ አዲሱ ዓመት አይግባ። አዲስ ዓመት ማለት ቁጥር ብቻ መቀየር አይደለም፤ አስተሳሰብን ለማደስ፣ የተሰበረን ለመጠገን፣ የተሳሳትንበትን ለማረም እና የቀረውን ዘመን በትርጉም ለመኖር አዲስ ዕድል ነው። በዚህ አዲስ ዓመት ብዙ ነገር ከማግኘት በፊት ሰላምን እንድናገኝ፣ ብዙ ሰዎችን ከመቁጠር በፊት እውነተኛ ሰዎችን እንድናገኝ፣ ብዙ ሀብት ከመሰብሰብ በፊት የሚያስደስት ሕይወት እንድንኖር እመኛለሁ። አዲሱ ዓመት የተስፋ፣ የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ፣ የጠፋባችሁ ይመለስ፣ የተሰበረው ይጠገን፣ የልባችሁም ምኞት በመልካም መንገድ ይፈጸም። እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም፣ በደስታና በበረከት አደረሳችሁ! 🎉🌸
2026-09-11 09:43:07
1
user4915319132117
ሁሴን ሙሀመድ ሲራጅ :
አሁንለቤቷመስራት
2026-09-11 20:20:50
0
workensh.abaye
Workensh Abaye :
ደስየምትሉ ሰዎች ለአመቱ ደግሞ ያደርሳችሁ።
2026-09-12 16:16:31
0
alubel.mogas
Alubel Mogas :
የሀገር ልጅ እንኳን አደረሰሺ
2026-09-11 20:51:39
0
user2468421655066
ሲመሽ ተወልጀ :
ጅግኒት
2026-09-11 21:52:11
0
getachewyifru667
Gech :
እአረ፡ልብየሚሰብር፡የመሰቆው፡ለዛ፡ወይመጣም።
2026-09-11 18:06:34
1
snytnges
sss :
የኔእናት።ድምፅሸ።ይለያል
2026-09-11 17:14:25
1
user8162971686197
ሙልዬ ሊቦ ከምከሜዋ :
የኔ ወርቅ
2026-09-12 06:01:57
0
hareg7020
💗hareg 24💗 :
አይ ድምፅ🥰🥰🥰
2026-09-10 05:38:17
0
user4915319132117
ሁሴን ሙሀመድ ሲራጅ :
ከለላትአባዬን
2026-09-11 20:21:13
0
user2626548445461
user2626548445461 :
እንኳን አደረሳችሁ የብናቷ ቀበጥ
2026-09-11 12:42:17
1
life22345445asff
ባዜ የደባርቁ የማሪያም ልጂ 🇨🇬 :
ጀግኖቹ🌹🌹🌹🌹
2026-09-13 05:09:49
0
user6036906969155
ይቺም ቀን ታልፍና ዱሮ ትባላለቺ :
እ ልልልልልልልልልልልልል
2026-09-12 09:10:13
0
almazbrtkn
ሳምራዌት :
🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞
2026-09-11 13:35:39
0
To see more videos from user @samiabeje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About