@duc2820: Free Maddison Blizt Curl😂 #efootball #efootballmobile #pes

DucEfootball
DucEfootball
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 10 September 2026 08:34:34 GMT
7507
308
4
9

Music

Download

Comments

dihg53
digh53 :
bro do think Wich one is the best from the division one cards
2026-09-10 09:20:17
1
tiktokerbakaina
[{⭐️⚡️✨kaina💠🅿️♣️}] :
First comment
2026-09-10 09:02:12
2
To see more videos from user @duc2820, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አንድ ሚዳቆ መንገዷን እየተጎዘች ጅቦች ያገኟታል።እራሷን ለማዳን ሞከረች ግን አልሆነም እጅቦች እጅ ላይ ወደቀች።ጅቦችም በደስታ ዛሬ ምንም ሳንለፋ የምንበላዉ ነገር አገኝን ተባብለዉ ያዟት። በዚህ ሰአት ቆይ ተረጋጉ
#አንድ ሚዳቆ መንገዷን እየተጎዘች ጅቦች ያገኟታል።እራሷን ለማዳን ሞከረች ግን አልሆነም እጅቦች እጅ ላይ ወደቀች።ጅቦችም በደስታ ዛሬ ምንም ሳንለፋ የምንበላዉ ነገር አገኝን ተባብለዉ ያዟት። በዚህ ሰአት ቆይ ተረጋጉ" አንድ ነገር ልጠይቃችሁ "አለች ሚዳቆዋ 🤔🤔 ጅቦችም ፦ምንድነዉ? ሚዳቆ፦መብላቱን ብሉኝ ግን እንዴት አርጋችሁ ነዉ የምትበሉኝ ትካፈሉኛላችሁ? አንደኛዉ ጅብ፦ እሱ አያጣላንም እኩል እንበላሻለን?አለ ሚዳቆዋም ፦እሱ ካንተ ስለሚበልጥ ምን አልባት ትልቁ ድርሻ የሱ ከሆነ ብየ የዉ አለች?🙈ብልጠቷ 🤭😂 አንደኛዉ ጅብ ፦አዎ ልክ ነሽ እኔ ትልቅ ነኝ ስለዚህ እኔ የሚበልጠዉን ነዉ መብላት ያለብኝ አንተ እኩል መካፈለ የለብህም ?ትልቁ ድርሻ የኔ ነዉ የሚሆን አለ?🤣🤭 ያኛዉ ጅብ፦ አይ እኩል ነዉ የምንካፈለዉ?አለ 😏 በዚህ ምክንያት ሚዳቆዋን ትተዉ ፀባቸዉን ጀመሩ ። በዚህ ሰአት ሚዳቆ ቀስ ብላ ሰላሙን ያዉርድላች አለችና እነሱ ሲጣሉ እሷ አመለጠች።የበዮች አለመስማማት ለተበዮች ይጠቅማል። መልክቱ፦በሚዳቆዋ በኩል ስናይ የቱንም ያህል በጅቦች እጅ ብንወድቅ ፈጣሪጰ አሳልፎ ካልሰጠን አንበላም። በጅቦች ፦ያገኙትን ነገር እኩል ተካፍለዉ መብላት ሲችሉ ባለመስማማታቸዉ የሚበሉትን እጃቸዉ የገባዉን ነገር አጥተዋል።ያለመስማማት መጨረሻዉ ይሄ ነዉ። ስለዚህ በጋራ ስንሆን ልዩነት ቢኖርም መስማማት መልካም ነዉ።#habeshatiktok #vairalvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About