@aniyawillow5: #1stamendment #audit #policeofficer #fyp

aniyawillow5
aniyawillow5
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 10 September 2026 09:02:38 GMT
699
33
4
0

Music

Download

Comments

ipostforsoulsnotstats
ZivanaRising 🔥 :
dont film as they walk up to the lens of camera aggressively
2026-09-12 18:13:30
0
chosenone661
Chosen One :
People are truly stupid
2026-09-10 11:27:49
3
bigbelnale
user7770179077765 :
These people complain about being recorded but they walk straight into a camera and make a scene
2026-09-10 11:53:21
2
barbaramarks135
Barbara Marks135 :
😡😡😡
2026-09-10 10:23:26
0
To see more videos from user @aniyawillow5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መልአከ ሞትን በቀጠሮ ! በዚኸች ዕለትም በወርሃዊ በዓላቸው ስታስበው  የሚውሉት ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ስነ ኢየሱስ  መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ
መልአከ ሞትን በቀጠሮ ! በዚኸች ዕለትም በወርሃዊ በዓላቸው ስታስበው የሚውሉት ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ስነ ኢየሱስ መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ "ጊዜ ዕረፍትህ ደርሷል "ቢላቸው "የቅዱስ ገብርኤል በዓል ሳላከብር አይሆንም "መልአክ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ገዝተው አቆሙት ። ጻድቁ በደመና ተጭነው በመዘዋወር በሀገራችን ወንጌል ሰብከዋል ። ገዳማቸው ታች አርማጭሆ ከሳንጃ ከተማ በእግር የ3 ስዓት መንገድ ርቀት ላይ ይገኛል። አቡነ ስነ ኢየሱስ የትውልድ ሀገራቸው ሰሜን ሽዋ ደብረብርሃን ልዩ ቦታው ልብሆ ። ከሸዋ ምድር ተነስተው ወደ ታች አርማጭሆ በመሄድ በበረሃ ውስጥ በታላቅ ተጋድሎ ኖረዋል። ቅዱስ ገብርኤል መሪነት በእግዚአብሔር ፍቃድ ወደ ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ በመሄድ የወርቅ ለብሆ የቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ የተባለው ገዳም እንደገና አቅንተው በጽዕኑ ተጋድሎ ለብዙ ጊዜ ኖረዋል። ገዳማቸው ታች አርማጭሆ ከሳንጃ ከተማ የ3 መንገድ ስዓት ይወስዳል ። መልአክ ሞትን ገዝተው ያቆሙት ጻድቁ ለ300 ዓመት በአንዲት ዐለት ላይ ቁመው ጸልየዋል። አቡነ ስነ ኢየሱስ ብዙ መናንያን አርእድትን ያፈሩ ታላቅ አባት ሲሆኑ በደመና እየተጫኑ ከመጓዝ ጀምሮ በርካታ አስገራሚ ተአምራትን በማድረግም ይታወቃሉ። ጻድቅ "ቅዱስ ገብርኤል በዓል ሳላከብር አይሆንም" ብለው መልክ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ካቆሙትና በዓሉን ካከበሩ በኃላ ታኅሣሥ 19 ቀን በሰላም ዐርፈዋል። በርእሳቸውም ግዛት መሰረት መልአክ ሞት ከቆሙበት ሳይነቀነሳቅ ከመስከረም 1 ቀን እስከ ታኅሣሥ 19 ቀን ቆሙ። ጻድቁንም የቅዱስ ገብርኤልን ዝክር ዘክረው እንደፈጸሙ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታኅሣሥ 19 ቀን ድንግል እናቱን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕይት ድንግል ማርያም፣ እልፍ አእላፍ መላእክት፣ሐዋርያትን፣ ጻድቃንን፣ ሰማዕታትን፣ የክብሩ መነኮሳት አስከትሎ በመምጣት እንዲህ የሚል ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፦ ቦታህን ሊሳለም የመጣውን ወደ እየሩሳሌም እንሄድ እቆጥርለታለሁ፤ በቦታህ ከወደቀውን ፍራፍሪ እንኳን በስምህ የወደቀውን ምግብ ቢመገብ አማናዊውን ስጋዬን ደሜን እንዲቀበል አደርገዋለሁ፣ የእጅ ስብዕ ስራየ የተደረገበት ሰው ከመቃብርህ አፈር አዋሕዶ በውኃ ቢረጨው ሥራዬን እፈታለሁ ። በሬም ላምም ቢሆን ቢታመምበት በስምህ ጻድቁ አቡነ ስነ ኢየሱስ ብሎ ቢማጸን በደልና ኃጢአቱን እደመስስለታለሁ ። ዛድቅ በዚኽች ዕለት በወርሃዊ በዓላቸው ስታስበው ይውላሉ። ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰 #ዝክረ #ቅዱሳን #አቡነ_ስነ_ኢየሱስ

About