@fulanfulan190: ይህ ግለሰብ ኢብኑ ሙነወር ሲሆን፤ በሚዲያ ጀርባ አዋቂ የመሰላቸው አካላቶች መድረክ ላይ በተግባር ሲያፋጥጡት ባዶና ስለሚያቦካው ፊትና''ኳ በቅጡ ያልተረዳ ሌላ ሆኖባቸዋል። ■በደፋርና በተናካሽ አንደበቱ መሻይኾችን እያንቋሸሸና ለጀርህ ወተዕዲል አህል አይደሉም ብሎ ግራ ሲያጋባቸው፤ በሀገራችን ሁክም የመስጠት አቅም ያለው ዓሊም ከሌለ እኛ ሀገር ላይ ያሉ ሁክም ሚገባቸው አጥፊዎች ማን ሁክም ይሰጥባቸዋል? አይነት ጥያቄ ጠየቁት!! ■ደፋሩ ምን ቢላቸው ጥሩ ነው? ■አንተም እኔም በሰፈራችን ያየነው ችግር ላይ ይሄ ሰውዬ ሙብተዲዕ ነው ልንል እንችላለን,ባየነው ቢድዓ ላይ የተነሳ ሁጃ ቆሞበት ነገሩ ግልፅ ሆኖ, አካሄዱ አይተን,ተመልክተን ይሄ ሰውዬ ኢኽዋኒ ነው,ተብሊግ ነው,ተክፊሪይ ነው ልንል እንችላለን:ብሎ እርፍ!! ➻ታላላቅ ዓሊሞች አህል አይደሉም፤ በየ መንደሩ ያላችሁት ግን ለጀርህና ለተዕዲል ብቁ ሆናችሁ? ሲጀመር ችግርህ ጀርህ ወተዕዲል ምን እንደሆነ አታውቅም። ➻ እገሌ ኢኽዋን ተብሊግ ነው ማለት ምን እንደሆነ ገና ስለጀርህና ተዕዲል ሳይገባህ ነው ለካ እገሌ ለጀርህ ወተዕዲል ደርሷል,አልደረሰም ወደሚለው የተሻገርከው? አምር ቢን አል-ዓስ እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- {{“አላህ እውቀትን ከሰዎች ልብ ውስጥ መንጭቆ አያጠፋውም። ነገር ግን ዐሊሞችን በማንሳት ዕውቀትን ይወስደዋል፣ አዋቂ የሚባል ነገር ሳይቀር (ይጠፉና)፣ ሰዎች መሀይም የሆኑ አላዋቂዎችን መሪ አድርገው ይይዛሉ። (እነዚያ መሪ የተደረጉ መሃይማኖችም) ይጠየቃሉ፣ ያለ እውቀት ፈታዋ ይሰጣሉ፤(ለራሳቸው) ተሳስተው (ሌሎችንም) ያሳስታሉ))።}] (ቡኻሪና ሙስሊም)
fulan
Region: SA
Thursday 10 September 2026 10:06:13 GMT
Music
Download
Comments
اِتَّبِعُوا وَلَا تَبْتَدِعُوا :
አላህ ይጠብቀው እንቁአችን
2026-09-10 19:48:59
1
jemal@ :
ኣላህ ይጠብቀው ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2026-09-10 19:43:14
1
ibnu Musefa :
👍👍👍
2026-09-10 18:29:08
0
SMART BOY➢➤👈 :
👍👍👍👍👍
2026-09-10 10:22:43
0
መሬዬም ነኝ ማጨራሻዬን አሳሚሪልኝ :
🥰🥰🥰
2026-09-10 10:16:42
0
ابو عكرمة :
🤣🤣
2026-09-10 18:35:24
0
To see more videos from user @fulanfulan190, please go to the Tikwm
homepage.