Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@marta17566: አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ የፖለቲካ እስረኞች በምህረት መለቀቃቸው ተገለጸ:: በተለያዩ ከባድ የወንጀል ክሶች ተመስርቶባቸው በእስር ላይ ይገኙ የነበሩ ከ600 በላይ ተጠራጣሪዎችና ተፈራጅ እስረኞች በመንግስት ምህረት ተደርጎላቸው መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ይፋ አደረገ። ከእስር ከተለቀቁት መካከል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ክርስቲያን ታደለ እንደሚገኙበት የተገለጸ ሲሆን፣ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በመናድ፣ በሽብርተኝነትና በሌሎች ከባድ ወንጀሎች ተከሰተው ፍርድ ቤት ሲመላለሱና የእስር ቅጣታቸውን ሲፈጽሙ የነበሩ ናቸው ተብሏል። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው ከሆነ፣ ላለፉት አምስት ወራት ከፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ጋር ሲያካሂድ የቆየውን ተከታታይ የምክክርና የድርድር ሂደቶች ተከተሎ በተደረሰበት መግባባት መሰረት እስረኞቹ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲቀላቀሉ ተደርጓል። በተጨማሪም የኮሚሽኑ ተወካዮች በማረሚያ ቤቶች በአካል በመገኘት ከሚፈቱት ግለሰቦች ጋር ውይይት ማድረጋቸውንና የድርድሩን ውጤት የሚያስጠብቅ አቋም ላይ መደርሱን ገልጸዋል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ኦሮሞ_ተወላጆች_ኢትዮጵያውያ❤️💚❤️💚❤️❤️❤️💚❤ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #መልካምአዲስዓመት🌼🌼🌼🌼
Marta🦋🇬🇧🇪🇹☦️🕊
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 10 September 2026 15:54:09 GMT
1142
103
5
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.47MB
)
Watermark .mp4 (
0.6MB
)
Music .mp3
Comments
Destaw Mengste :
ተመስገን አምላኬ እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ
2026-09-10 18:02:31
0
selhwlume nger egzabehr ymsgn :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-10 16:34:24
0
ልጠይቅሺነበር📞🌷 :
ፈጣሪ እውነትያርገው
2026-09-10 16:05:11
0
Aisho Lobasho :
❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤💛💛💛💚💚💚💚
2026-09-10 17:47:25
0
ነገን በተስፋ :
2026-09-10 16:04:10
0
To see more videos from user @marta17566, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
teyze demesi normal değil mi zaten başka ne diyecekti #kirgincicekler #fyp #kemalimyapmaz #mizah #kesfetbeniöneçıkart
#f11nty #xyzbca #elbruso #переписка #rge #rek
#OBITO version because the madara one did too well 😼 | #fyp #foryou #naruto #narutoshippuden #anime #manga #edit #dontletthisflop
Ready for something real 😇
song❤️🔥🤌🕊️💯#fypシ゚viral #dontunderreviewmyvideo #viewsproblem💔😔 #unfreezemyacount #trending
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy