@434x6: #የአላህ_እዝነትህን🕌🕌🕋🇪🇹🇵🇸❤ያአላህ🙏ጀነት🙏ወፍቀን #ያረቢ_መጨረሻየን_አሳምርልኝ😢 #የመዳምቅመሞች #የመዳምቅመሞች😢💔 #ቅመሟ

ቀመርያ  ሀጂ
ቀመርያ ሀጂ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 10 September 2026 16:22:56 GMT
43686
2487
266
491

Music

Download

Comments

mesertabebe64
meseret :
አቤቱ ፈጣሬ ሆይ አንተን ለማይፈሩ ሰዎች አሳልፈህ አትስጠኝ
2026-09-10 22:26:35
177
s661248
የ44ቱዋ ✌😉🔐🇬🇧💒 :
[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]ዉነቷነዉ
2026-09-11 19:08:55
0
ae55290
Ⓜ︎Ⓨ Ⓜ︎ⓄⓂ︎🌎🌹💋❤ :
የደረሰበት ያውቀዋል ብቻ አለፈ አልሀምዱሊላ🥺🥺🥺🥺
2026-09-11 11:33:22
23
umuamar08
M&H❤ :
እኔ ዝምብለሽ ህጅ ሲሉኝ አልሰማቸዉም ወላሂ አልቀሳቀስም😰😰😰
2026-09-11 12:54:07
0
s088591869876544955
🔐 :
ወላሂትክክል እህቴ እኔያጋጠመኝነገር ዘንድሩ 😭😭😭😭ብቻአልሀምዱሊላሂ 😭
2026-09-10 16:29:45
33
z907625
ዜድ የሙባ ንግስት 👌 :
አረ በአላህ ስራ ፈልጉልኝ ጅዳያላችሁ😢😢💔💔6ወር ሆነኝ😢😢ጨለልኩ😢😢
2026-09-11 03:15:25
10
k.ksa11
ዜድነኝ የራያዋ❤ :
ወላሂ ሁለየ የምመክረኝ እናቴ ከስልክሽ ካርድ አስቀምጭ ትለኝ አለች ያው ባይሞላልኝ በትክክል🥰🥰🥰
2026-09-11 13:36:07
8
tseganeshlabena
Tseganesh Labena :
egzabren,lknase[Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-09-10 22:54:40
0
17sarar1999
የመነን ልጅامينه👑🇪🇹🇸🇦 :
ለዚ እኮ ነው ብዙ ልጆች ዎሽተው የሚወጡት እረፍት ወይ ለቅሶ የሆነ ነገር ብለን እመለሳለሁ ብለን ነበር ድሮ ምንወጣ ወይደሞ እደምንም ብለን ወር ጨርሰን እረፍት ብለን ሹልክ ነበር ምንል ያሁኖቹ ወይ የስራ ሞራል የላቸው ወይ ትግስት የላቸው ጥጋባቸው ልከት የለውም ሲጀመር ቀጥታ ህደው አችጋ መስራት አልፈልግም ብለው ነው ስሜታዊ የሚያረግዎቸው የሚያናድደው ደሞ ቦዙወቹ ስራ የሚለቁበት ምክንያት ቀለል ያለ ምክንያት የው ስራ ቦታ የናታቸው ቤት ነው ሚመስላቸው ሁሉ ነገር ሙሉ እድሆነው ሚፈልጉ ከጥሩ ጎኑ ይልቅ መጥፎውን ነው የሚያዩት ተዛ ሄዳለው ሲሉ ያናድድዎቸዎል
2026-09-11 11:23:06
6
.lij81
aziza👸🦋 :
ወላሂ እኔንም ሠዋክ እስኪመጣ ድረስ አሥወጥታ በርዘጋችብኝ ግን ሸበካ በራሤ ሥለነበር የምጠቀመው ቶሎደውየ ጠራሁ ሠዋክ የዛሬ 2አመት😥
2026-09-10 23:21:13
12
user3374924128107
ሀያት ።አልባሰት የገነቴዋ 🔒🔒🔒🔒 :
ሱበሀንአላህ ሰዉከፈ
2026-09-10 19:10:15
7
helu376
የወንድሜ ናፋቂ M😥 :
እውነትሽነው ከምር እኔ የዛሬ 6አመት አዲስ ስራ ሄጄ አልተስማማንምና እሄዳለሁ ስላት ከቤት አሶጥታ እሱቅ በር ወረጂ አለችኝ ሸበካ የለኝ ካርድ የለኝ እዴት እደሆንሁ ከዛ የሆነ ለበሻ አግኝቶኝ እመሻውርጋ ደውሎ አገናኘኝ እግዚአብሔር ይስጠው እኔም እሱን ባይጥልልኝ ከባድ ነው በሰው አገር
2026-09-10 21:53:45
8
zinet.ebrahime
🧕ዜድ🦋 :
የኢትዮ ዳታ እዛይሠራልደ ሞልቸ ብመጣ
2026-09-11 04:05:59
2
nrjes9797
❥M & J❥//// :
2 ቀን።በፊት።የግጠመኝ።እኔን።አሁን።ሪያይ።እጃዛነኝ።የስራ።ጉሩብ።ያላቹ።ሰዎች።አስግቡኝ።ስራም።ፈላጊነኝ🥺
2026-09-11 17:29:22
0
user86388320459725
እናቴሂወቴ :
የደረሰበትያቀዋል ደርሶብኛል😢
2026-09-10 20:45:15
6
tsgdy.tdgdd
ሰአድ ውለጋ።🥰 :
ውላሂ አው
2026-09-11 10:36:39
1
meraenate2
meraenate :
በትክክል እኔም አላምናቸውም ስልኪ ላይ ካርድ ከለለው ይጨቀኛል
2026-09-11 11:41:39
1
zebiba141
Zebiba kemal🦋🦋🇪🇹🇸🇦 :
አላህዬ አንተን ለማይፈሩ ሰዎች አሳልፈክ አትስጠኝ
2026-09-11 12:40:43
3
makiya.makiya74
Makiya Makiya :
ወላሂ እህቴ ሁለቱንም ስልኬን ወስዳ ደብድባ ልብሴንም ቀምታኝ ሂጃቤንም አዉልቃኝ ጫማማዬንም ወስዳብኝ አስወጥታ ጣለችኝ
2026-09-11 07:33:22
0
user746061531300645
فطوم🇸🇦😍🇪🇹 :
ወላሂ እኔም ገጥሞኝ ያቃል 🥺🥺
2026-09-11 11:26:11
2
user1994323914612
. :
በትክክል ትላትና የገጠመኝ😭😭😭😭
2026-09-11 11:40:07
1
erahmet112
🌸🧕Erahmet🦋🎀 :
አወ ወላሂ🥺🥺🥺
2026-09-11 01:23:43
2
1.....347
𝕙𝕚𝕨𝕚✨♥️ :
እኔማ የአንድ ቀን ነኝ ኦ ጌታዬ🥺
2026-09-11 08:27:44
4
To see more videos from user @434x6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About