Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sis2220: #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #addisababatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #ethiop🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Thursday 10 September 2026 16:37:44 GMT
139731
7700
186
685
Music
Download
No Watermark .mp4 (
41.37MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
25.96MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ትዝብት ነዉ ትረፉ😏 :
እኔ ግን የታየኝ የዚ ዘመን ሰዉ ሰዉ ሲሞት አያዪ ከደመርዳት vidio ለመቅረፅ ይሮጣል
2026-09-10 19:03:28
200
Eyrusalem💕 :
ፈጣሪ በምህረቱና በቸርነቱ ይጎብኘን 🙏🏻💔🇪🇹
2026-09-10 17:20:41
126
Bravegal :
What’s bad amleko?
2026-09-10 23:42:41
0
selamawit❤️🩹 :
እኔን ግን የታየኝ ከሁላ ሰው ልመተው ሲል እየሮጠ ነዉ የገባው 😭😭😭😭
2026-09-10 20:42:53
17
Eliab :
በአጋጣሚም ሰው ይሞታል!
2026-09-10 17:01:57
26
TANEM :
ሀገሬን ወደኋላ ያስቀራት ብቸኛው ምክንያት
2026-09-10 16:56:07
32
"19 FINISHING WORK ️" :
በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ከአራት በላይ የጎዳና ልጆች ወድቀው አረፋ ደፍቀው አይቻለው ምንድነው ብዬ ነበር😌😌ለካ የቤተሰብ ጣጣ ነው🥺
2026-09-10 17:24:40
37
ኬነዋቅ ህያብ 🙏❤🙏 :
ትውልድ ወደ ማዳን እንሂድ ተመስገን
2026-09-10 17:17:08
31
zemen ዜማ🦋✝️ :
እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ስለ ባእድ አምልኮ ካወቅሁ በሃላ ነው ፈጣሪን እራሱ ያገኘሁት። እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ንቁ🥰
2026-09-10 21:41:43
7
❤😇🙏 :
እና ሞተ ማለት ነው??😭
2026-09-10 18:06:51
2
Nesre :
What are you talking about 🧐
2026-09-10 21:11:21
0
selome 21 :
ቀትክክል ባእድ አምልኮ በጣም ከባድ ነው የኔ አያት ጠንቋይ ነበር እና በጣም ታመመ ሌሎች እንደዚህ አይነት ሠዎች እንዲሻለው ቡና እያፈላ ቁጭ ይበል ይቀበለው አሉ ሤቷ አያቴ ግን በሀይማኖቷ ጠንካራ ሥለነበረች በጭራሽ አይሆንም ከፈለገ ይግደለው አለች እሡም ብዙ ሣይቆይ በጣም ታሞ ሞተ ከብዙ አመታት ቦሀላ የኔ እናት ላይ አረፈ ልክ እንዳያቴ እሧንም ተንከባከቢው የሚልሽን አድርጊ አሏት እሧም በጭራሽ ልሙት እንጅ አላደርገውም ብላ ገዳም ገባች አራት አመት ሙሉ በፀበል ቆየች ቤታችን ሂወታችን ሁሉ ተመሠቃቀለ አባቴንም ፍች ጠየቀችው እሡ ግን እቢ አላት አብረው ፀበል እየፀለዩ ተቀመጡ ከአራት አመት ቦሀላ እናቴም ሠላም ሆነች ግን ከአንድ አመት ቦሀላ አባቴ ድንገት ታሞ ሞተ
2026-09-10 18:24:18
11
Meri rita :
ልክነህ ግን የተፃፈለት ቀን ሆኖነውጂ እነሱ ከልክለውት ነበረ
2026-09-10 17:36:03
5
Ati Tezera :
ልጆቹ አያወቁም ቤተሰብ ካልተናገረ
2026-09-10 18:18:41
6
Zewdu Mebratu :
ሲሳይ ያለምንም እምነት እና አምልኮ መኖር ችግር ይኖረዋል እስኪ ጥቅምና ጉዳቱን ምን ትላለህ
2026-09-10 17:21:07
7
ሻኪ :
እስኪ የባዕድ አምልኮን define አድርግልን? ሰዎች ቡና አፍልተዉ እንደ ፈጣሪያቸዉን ለመኑ ማለት የባዕድ አምልኮ ነዉ ማለት አይደለም.
2026-09-10 19:22:16
1
june :
ewnet new
2026-09-10 21:04:33
0
The lovely 111 :
100% እውነት 🙏🙏🙏
2026-09-10 17:50:04
8
የኔነህ 😇🤗✌️ :
ሲሳይ ትሰማኛለህ አንድ እውነት አለ ሁሉም ሊገልፀው ማይፈልገው ወይም ያልቻለው ወይም ያላስተዋለው እሱም ምንድነው እናቶቻችን ምን እየሰሩ ነው ሁሉም እናቱን ቼክ ቢያረግ ባይ ነኝ
2026-09-11 00:14:43
1
emuye💞 :
ሲስ ስለ አብሾ ንገረን
2026-09-10 17:53:59
2
JSG :
ጌታ ይባርክህ ልክ ነህ የጠላት ስራ ነዉ
2026-09-10 22:07:55
2
sunpear :
Thanks alot በጣም ልክ ነህ ግን ሰው አልገባውም
2026-09-10 21:14:52
3
nilu :
enen adeng be west awerng be maryame
2026-09-10 19:11:58
3
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Son dưỡng có màu xinh quá mấy bà @MAKEMINE Việt Nam #makemine #sonbong #sonmakemine ##sonduongcomau #lipjelly
Jimin rót mật vào tai em 🍯🥺😭 giọng hay quá huhu @jimin #jimin #jiminbts #parkjimin #bts_worldtour_arirang #bts_worldtour_arirang_losangeles
Publicação 4 | "kakashi só tinha uma missão"🥺#obitouchiha #obito #NarutoShippuden #viral #fyp
Happy Birthday ပါ Namjoon Oppa 💜 ဒီနေ့မှာ ကျရောက်တဲ့မွေးနေ့လေးမှစ အစ်ကို့ရဲ့ ဘဝမှာ ပျော်ရွှင်စရာနေ့ရက်တွေ လှပတဲ့အမှတ်တရတွေ၊ ချစ်ခြင်းမေတ္တာတွေနဲ့ အမြဲပြည့်နှက်နေပါစေ ကျန်းမာခြင်းနဲ့ စိတ်အေးချမ်းခြင်းတွေကိုလည်း အမြဲပိုင်ဆိုင်နိုင်ပါစေ အစ်ကိုချစ်ရတဲ့ member တွေနဲ့ မိသားစု အပြင် အမြဲချစ်ခင်အားပေးနေတဲ့ ARMY တွေနဲ့အတူ ပျော်ရွှင်စရာမွေးနေ့လေးကို ဖြတ်သန်းနိုင်ပါစေ 💜 မွေးနေ့မှစပြီး နောင်လာမယ့်နှစ်တိုင်းမှာလည်း အစ်ကိုဖြစ်ချင်တဲ့ဆန္ဒရှိသမျှအရာအားလုံး ပြည့်စုံပြီး ပျော်ရွှင်စရာနေ့ရက်တွေပဲ ပိုင်ဆိုင်နိုင်ပါစေ 💜 ဒီကမ္ဘာကြီးထဲကို ARMY တွေအတွက် မွေးဖွားလာပေးလို့လဲ ကျေးဇူးတင်ပါတယ် Leader ကြီးရေ🎂🎉🎊🥳 #namjoon #bts_official_bighit #bts_zar_pp #RM #BTS
ชอบกินส้มมากค่ะ มีประโยชน์ได้วิตามินC อีกด้วย📷#reelsvideoシ #reelsfacebook #reelsvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy