Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@free_hasab888: የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅቤ አነጣጠር ምስጢር! 🧈ትክክለኛው የባህላዊ ቅቤ አነጣጠር ሂደት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው! ከምን አባቱ የሚል መዓዛና ጣዕም ለማግኘት እነዚህን ቅመሞች ተጠቀሙ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ! 👇#ቅቤ #culturalfood #የቅቤአነጣጠር @ye_lij_magna @tesfahiwetseyfe @Tsega🦋🦋
Free ሃሳብ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 September 2026 17:13:37 GMT
77865
1994
62
399
Music
Download
No Watermark .mp4 (
20.52MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
19.48MB
)
Watermark .mp4 (
61.82MB
)
Music .mp3
Comments
Demis :
ዋናዉን ኮሰረት ረስተዋል።
2026-09-11 07:29:25
18
nesma :
ይህ የቅቤ አነጣጠር አማራ ክልል አካባቢ ማለትም ጎጃም ጎንደር የተለመደ ነው ጠአሙም ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን
2026-09-11 08:01:10
12
Get :
old System
2026-09-11 06:30:04
0
Manon :
ይሄማ መዳኒትም ነው v organic
2026-09-11 18:10:04
5
God is great :
u forgot Enkoko
2026-09-11 11:13:00
0
Meryem hair oil 🌿missneem🌿🌿 :
እንዴ ሃሳብ ለኛም አዘጋጅተው አይሸጡልንም
2026-09-10 17:20:42
5
👋👋👋 :
ዘመናዊው አይጣፍጥም
2026-09-11 05:56:28
2
Fre Honey & Butter ፍሬ ማር እና ቅቤ :
ትክክለኛ አነጣጠር ነው ጎንደር እንዲህ ነው ግን ቢነጎር ውሀው ይወገድ ነበር❤️🙏
2026-09-10 21:19:23
7
Kuku :
ኮሰረትስ
2026-09-11 08:06:10
3
abduljelil79 ✅ :
ዘመነዊ ዘይት ነዉ ብሮ😭
2026-09-11 16:04:39
1
ayal tilahun :
እኔ ኮረርማ ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ በተለይ ኮሰረት ዋናው አስፈላጊ ነገር ነው እርሶ ሚያነጥሩት የድሮ ነው
2026-09-11 15:07:53
2
Mariham :
In
2026-09-11 20:23:34
0
mami :
በጣም ምርጥ ቅቤ ነው🥰🥰🥰
2026-09-11 12:05:54
1
z :
tenadam?
2026-09-11 16:39:02
0
Dawit Ab :
ትክክለኛው አነጣጠር
2026-09-11 20:06:37
0
ሁት ይሂር ☘️ :
ግን ትክክለኛ ቅቤ አነጣጠር እንደዚ አደለም አነጣጠር እኔ እነግርሻለሁ መልሽልኝና
2026-09-11 19:44:42
0
lili :
እናት ህልም ልክ ናት
2026-09-11 18:31:00
0
ana :
እኛ ጋ በሶቢላ ለቅቤ አንጠቀምም
2026-09-11 12:08:51
5
🌸🌸Tiru /ጥሩ የባህል አልባሳት :
ትክክለኛና ጎንደር አካባቢ እናቶች የሚጠቀሙት የቅቤ አነጣጠር ይሔ ነዉ እናመሰግናለን🙏🥰
2026-09-11 09:45:01
10
CinemaIn60🎟️🎟️ :
ቂቤዉን አይሸጡም mom
2026-09-11 13:12:23
0
🅶︎🅴︎🅲︎🅷︎ :
men gude new 😳
2026-09-11 19:24:07
0
WeYnshet :
ወፍ እንዳገራ ትጮሃለች ነው እኔ ም እናቴም ጤናዳም ነጭ ሽንኩርት በሰቢላ እና ዝንጅብል አትጨምርም የተመጠነ ነጭ አዝሙድ ጥቁር ትንሽ አብሽ ኮረሪማ እርድ አያስፈልገውም በቃ
2026-09-11 15:33:43
0
M.G.D :
እንደየ አካባቢው ይለያያል ወደ እኛ አካባቢ ደግሞ ኮረሪማ ፣ነጭ አዝሙድ ፣ጥቁር አዝሙድ ፣ኮሰረት ነው የሚጨመረው ለክትፎ 1ነው
2026-09-11 15:15:23
0
ውዴ :
ዘመናዊው የታሸገ ነው
2026-09-10 19:27:51
0
To see more videos from user @free_hasab888, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#cops #foryoupage #fypage #fyp
@TikTok Tako is this you?
“SHAME ON YOU”😬😂🤣#shxtsngigs #podcasts #clips
நீ வந்து ஆதரி…🍂💌 #mounamananeram #80stamilsong #tamillovesong #romanticsong #duetsong
Combo 3 cây sài êm lắm hai tiện nữa
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy