@zuretamu_samjo: @Official_Nafkot_Tigistu አወዛጋቢው ንግግር

ዙረታሙ sam-jo
ዙረታሙ sam-jo
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 September 2026 20:21:15 GMT
15509
425
30
263

Music

Download

Comments

its_betyk16
B8tt :
She said It works for HER MARRIAGE. በኔ መንገድ ተጠቀሙ አላለችም.
2026-09-12 13:04:24
19
aaronyohannes72
funny :
https://vt.tiktok.com/ZSquFB4Ny/
2026-09-12 21:44:28
0
wondimgebi
Wondim Gebi :
በትዳር ውስጥ 'የኔና የአንተ' የሚል የራስ ወዳድነት ድንበር የለም፤ ትዳር የጋራ ህይወት እንጂ የአንድ ወገን ብዝበዛ አይደለም። የአንዱን ድካምና ላብ እንደ መብት እየቆጠሩ የራስን ጥቅም ብቻ ማካበት ፍቅር ሳይሆን ስግብግብነት ነው። ይባስ ብሎ ይህንን የመንፈስ ድህነት በህዝብ ፊት እንደ ትልቅ ስኬትና ኩራት መናገር፣ አስተዋይነት የጎደለውና ለብዙዎች መጥፎ አርአያ የሚሆን ነው የምትናገሪውንና የምታስተላልፊውን መልዕክት ብታስቢበት ይሻላል። "In a marriage, there is no selfish boundary of 'yours and mine'; marriage is a shared life, not a one-sided exploitation. Counting your partner's hard work and labor as your entitlement while hoarding your own money isn't love—it's greed. Worse, boasting about this spiritual poverty in public as if it's a badge of honor shows a lack of wisdom and sets a terrible example. You would do well to think carefully about what you say and the message you send.
2026-09-11 14:47:06
12
sitrasmom
user9791012090554 :
እስልምና ሴትን ይጨቁናል የምትሉ ሁሉ ይህ የእስልምና ህግ ነው ሴት ልጅ ፈልጋ ካላደረገች በስተቀር ገንዘቧን ቤት ውስት እንድታወጣ አትገደድም
2026-09-13 07:46:08
4
beti345567
beti :
ምን ማለት ነው
2026-09-11 04:58:56
6
hanii4445
Hanii :
እውነትሽን ነው እራስሽን መቻልሽ እራሱ እሱን እንደአገዝሽው ይቆጠራል
2026-09-11 08:10:15
5
legesemelak920
ለገሰ መላአክ :
እረ በፈጣሪ ዝምታ መልካም ነዉ
2026-09-11 05:35:04
9
nardos2673
Nardos :
ምን ማለት ነዉ ከእዉነት የራቀ ነገር ሚዲያ ላይ ማቅረብ
2026-09-11 04:31:56
4
idontcareaboutthat60
Life is short 💔💔💔 :
jegna bal sinorishi🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 18:03:39
1
usergfq5kupvkt
user80080277351 :
leza nw tidar yemyastelani
2026-09-11 04:25:52
2
_royalking7
Royal King :
ምርጥ ሃሳብ አይደለም
2026-09-11 11:39:07
1
lg58058
aschalew endale reta :
ሁለት አገር ሁለት ቤተሰብ ሁለት ማንነት ነው ???
2026-09-11 20:35:42
0
hizoye
Hizkel :
ምን ማለት ነው???
2026-09-11 04:03:15
5
in.be.love.in.jes
የኔ ንጉስ ጌታ እየሱስ ነዉ :
አረ ባክሽ ይብላኝ😳😳😳ለሱ
2026-09-11 04:45:45
1
gammbey
Gammbey family 👨‍👩‍👧 :
ይሄ እኮ የሚያኮራ ንግግር ሆኖ ነው😳😳😳እንጭጭ
2026-09-10 21:19:22
7
.aa5431
አዲስ aa :
ተከራይቶሽ ነው እንዴ አይባልም
2026-09-11 04:01:48
6
goodmornning11
Bire@2019 :
anchi tidar sayhon private negade nesh
2026-09-11 12:09:32
6
mamyabebe
ኪያ kiya :
ልጆቹስ የማን ናቸው
2026-09-11 03:40:02
4
user502877760520
merry :
drma alot off drma esu sera ato 2 years ebat alnbr wechetm
2026-09-11 14:56:48
1
netsu923
Netsi21 :
እነሱ ከተስማሙ እኛ ምን አገባን የግድ እንከን ፈላጊ መሆን አለብን? በጣም ጀግና ሚስት ናት ከዚህም በላይ ይገባታል
2026-09-11 23:40:56
1
zigza100
zigzag100 :
የሞተ አስተሳሰብ።
2026-09-12 00:58:08
2
kaskasse
Kiya :
አር የሆኑ ሰዎችን አርያ ያደረገ የደከመ ማህበረሰብ
2026-09-11 05:21:43
2
user1984881238014
ጎይትኦም ይሳቅ :
ናፍቆት ንግግርሽ ተመችቶኛል ምክንያቱ ስለራስሽ ነዉ ያወራሺዉ ሌላ ወክለሽ ስላልሆነ
2026-09-11 15:03:42
1
To see more videos from user @zuretamu_samjo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About