@ewnetnegari: 🙏 የእርዳታ ጥሪ — ወንድማችንን እንታደግ! በዚህ ምስል ላይ የምታዩት ወንድማችን ዮሐንስ እሸቴ ይባላል። ዮሐንስ ከጓደኞቹ ጋር ኑሮን ለማሻሻል በሚል ተስፋ ጉዞ ላይ ሳለ፣ ሊቢያ በረሃ አካባቢ በአጋቾች እጅ መያዙ ተገልጿል። ለእርሱ መለቀቅ ከ1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ገንዘብ እንደተጠየቀ ቤተሰቦቹ ገልጸዋል። 🙏 ስለሆነም የዮሐንስ ቤተሰቦች ለሁላችሁም በአክብሮት ጥሪ ያቀርባሉ። “ጋን በጠጥር ይደገፋል” እንደሚባለው፣ አነሰም በዛም ሳትሉ፣ በአቅማችሁ የምትችሉትን ድጋፍ በማድረግ ወንድማችንን እንድንረዳ ቤተሰቦቹ ይማጸናሉ። ❤️ ዛሬ ለዮሐንስ የምታደርጉት ትንሽ እርዳታ ለእርሱ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ለምታደርጉት ማንኛውም መልካም ሥራ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏 እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክ፣ ዮሐንስንም በሰላም ወደ ቤተሰቡ ይመልሰው። 🙏❤️ አካውንት 1000066032519 እሽቴ ከፍለ
እውነት
Region: ET
Thursday 10 September 2026 20:22:56 GMT
Music
Download
Comments
mastawal. gonderewa :
እመቤቴ ትጠብቀው
2026-09-11 11:47:13
0
ኮማንዶ / ወሎዬው /🇲🇱🇪🇹💪💪💪💪 :
ይማርህ🙏🙏🙏
2026-09-11 11:59:11
0
Amriya online shop ☪️🇪🇹🇵🇸 :
አላህ በሰላም ይመልስላቹ
2026-09-11 09:47:37
0
Degnet Dessie kefale3 :
ወይይይይይይ ያማል አባት እንዲህ ሁነህ ማየት
2026-09-11 10:09:26
0
Ethiopia Hagere :
ፈጣሪ ይርዳችሁ
2026-09-11 07:42:27
0
Bee_ኒ :
በፈጣሪ ስም😥
ምንድነው የምሰማው ወንድሜ🤔
እግዚአብሔር የእናትህ እንባ ፤ የአባትህ ፀሎት ለቤትህ ያብቃህ!😥
2026-09-11 00:51:43
0
naod :
🙏🙏🙏
2026-09-11 07:06:22
0
Yasin yimam :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 06:34:52
0
semer :
🥺🥺🥺🥺
2026-09-11 07:51:02
0
To see more videos from user @ewnetnegari, please go to the Tikwm
homepage.