@21mar.ethio: እሰከ መጨረሻ ሰሙት#አኢትዮጵያ🇪🇹ለዘላለም🇪🇹ትኑር #akliluyemariam

𝐸𝒯𝐻𝐼𝒪𝒫𝐼𝒜𝟤𝟣𝟤𝟩
𝐸𝒯𝐻𝐼𝒪𝒫𝐼𝒜𝟤𝟣𝟤𝟩
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 10 September 2026 21:13:34 GMT
83989
2190
133
308

Music

Download

Comments

mikyiasgirma
Mikyias Girma :
yoney thank you very much 👍👍👍👍
2026-09-16 21:19:43
0
dava121231
dava121231 :
yoni is right
2026-09-11 06:51:22
1
amele948
Amele :
ናፍቆት ትክክል ናት
2026-09-11 06:01:27
38
kidist_tadesse12
Kt :
እኔ ሴት ነኝ በሃሳቧ አልስማማም ተሽክሟት እንደሚኖር ያስታውቃል ትዳር መተሳሰብ ነው ከየትም ያምጣው ምናገባኝ እንደማለት ነው ሰውየው ግን አሳዘነኝ
2026-09-11 14:16:03
19
mukemil.abrar
Mukemil Abrar :
በትክክል! "ትዳር" ተብሎ "የእኔ" ከተባለ ትዳሩ አልቆለታል!
2026-09-13 08:41:41
5
zaina.zaina697
Zaina Zaina :
abit yoniwa zurbat,enkuan genzebi eni rasu yesu aydelehu
2026-09-13 13:17:47
0
yenagu3
//ANSALDO// :
ትዳር ላይ የጋራ እንጂ የኔ የሚል ነገር የለም የጋራ ነው 👍👍👍!!!!!!!
2026-09-11 18:14:35
21
anetenhtariku
Anteneh :
ይሄ ማለት ባሌ እየከፈለኝ ነው አብሬው የምተኛው ማለት ነው በቻይናኛ
2026-09-11 21:43:22
9
user2222883558440
Tigst :
እውነት ነው ዮኒ የልቤን ነው የተናገርከው
2026-09-15 08:04:51
1
kalftha
Hena@€ftha :
አንድ አካል አይደሉም ማለት ነው ።
2026-09-11 06:11:10
5
teka.baset
Teka Baset :
ዮኒ ሂደበት ጠበቅ አርገው
2026-09-11 07:25:35
9
solmeb11
Sol Meb :
ኑሮውን ለማሸነፍ የሚታገለውን ባለትዳር ፈተናውስጥ መክተት ነው ለዛውምከአንድ የምትወደድ ጋዜጠኛ ይህ አይጠበቅም!!
2026-09-11 04:47:25
12
emuye.mezene
Emuye Mezene :
ወሬውና ተግባር ሰማይና ምድር በቃ እየተነሱ እንደፈለጉ ያወሩብናል
2026-09-15 15:54:06
1
denku.feyisa
DINKU FEYISA የ21,የ12,የ19 ልጅ :
ዮኒ ማኛ ምን ጊዜም ትክክለኛ ሰው ነህ
2026-09-11 05:31:27
6
user3332327360788
dani :
እርሱ እንዳወጣ አይስገድደኝም አለች እንጂ አላወጣም አላለችም እርሱ እኔ ነኝ የቤት ራስ ይህ የእኔ ግዴታ ነው ይህ አለ በቃ ከዚህ ወንዶች ምን እንማር
2026-09-11 06:41:58
12
sigme514
👹 alzer 🚬 🇫🇷 :
ትዳር የሚያፈርስ ነገር ነው ምታወራው
2026-09-11 06:09:45
7
user8760527032285
yetu love :
አንተ ትክክል ነህ ተባረክ
2026-09-11 17:04:34
2
hey170_
xyz :
Yoni is right
2026-09-11 06:08:37
1
ridal.1234com
L :
ምርጥ ባል ነው ያላት
2026-09-11 07:54:43
19
zedix18
@Zenebe@ :
ሞራሉን ለመጠበቅ ብላ እንጂ ቤቱንም መኪናዉንም የየገዛችዉ እሷ ናት
2026-09-11 03:31:40
12
tesfayetesfaye599
tesfaye :
ዮኒ አተ ብቻ አውራ
2026-09-11 07:13:50
2
berket733
Berket :
ይመችክ ማርያምን
2026-09-11 20:31:02
1
zufans.habesha.ki
Zufan's Habesha kitchen :
A Muslim woman is completely free to work, but whatever money she earns is hers alone to keep, save, or spend, she’s only expected to share it if she wants to, while her husband handles the household expenses. It’s a great way to do it!
2026-09-11 09:45:13
1
kasiisame
መስኪ :
በደንብ አስታማዋለሀች መቼም አይለያዩም
2026-09-11 12:27:32
1
user5619551142539
ጎንደሬው :
ዮኔ ንገርልን ጀግና ሴቶቹ ፈልቶባቸዋል
2026-09-11 12:21:52
1
To see more videos from user @21mar.ethio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About