@lamesgnew2727: 🌻እንኳን አደረሳችሁ!❀🌻 ❀ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ 2019 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ✝የ፳፻፲፱ ፭ቱ መልእክቶች ፩,እምነትና ሥርዓታችንን እንጠብቅ:: ፪,ሰውን ሳይሆን ቤተክርስቲያንን እንከተል:: ፫,.ከዘረኝነት እንላቀቅ:: ፬, ለሚመጣው ነገር ሁሉ እንዘጋጅ:: ፭,ንስሐ እንግባ:: 🌼ሰላም ለክሙ ጻድቃነ ዛቲ ዕለት ኵልክሙ እድ ወአንስት በበአስማቲክሙ ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር ማኅበረ ሥላሴ አንትሙ ትዝክሩነ በጸሎትክሙ በእንተ ማርያም እሙ ተማኅጸነ ለክርስቶስ በሥጋሁ ወበደሙ 🌻 *ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት እለ አዕረፍክሙ በዛቲ ዕለት መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት። ሰአሉ ቅድመ ፈጣሪ በኩሉ ሰዓት እንበለ ንስሐ ኪያነ ኢይንሣእ ሞት።* 🌼ነብያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ደናግል ወመነኮሳት አዕሩግ ወሕጻናት ገዳማውያን ወሊቃውንት ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

💯 ኪዳነ ምህረት እናቴ💯 መሸሸጊያ
💯 ኪዳነ ምህረት እናቴ💯 መሸሸጊያ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 September 2026 21:48:36 GMT
150
42
2
0

Music

Download

Comments

tib.felgeyordanos
ዘሚናስ :
🙏🙏🙏
2026-09-10 23:00:54
0
To see more videos from user @lamesgnew2727, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About