@begood.com0: ትኩረት ስታጣ ቧሏን አደባባይ ያሰጣችው ናፍቆት ! ጋዜጠኛ ናፍቆት ትዕግስቱ የጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ባለቤትና የልጆቹ እናት ናት። ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለን የማታውቁት ካላችሁ etv እሁድ መዝናኛ ላይ በጥሩ አቅምና ብቃቱ የሚታወቅ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው። ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ በኢህአዴግ ጊዜ ቴዲ አፍሮን መኖሪያ ቤቱ ሄዶ ቃለ - መጠይቅ አድርጎለት ማስታወቂያ ከተለቀቀ በኋላ ፦ ቃለ - መጠይቁ እንዳይተላለፍ በኢህአዴግ ባለስልጣኖች ሲታገድበት በራሱ ጊዜ መልቀቂያ ጠይቆ የወጣ ልባም ጋዜጠኛ ነው። ባለቤቱ ናፍቆት ትዕግስቱም ብቃት ያላት ጋዜጠኛ እና የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የሆነች እህታችን ናት። ከኢቢኤስ ቲቪ ከወጣች በኋላ ግን ኮምፓሷ ጠፍቶባት የምናውቀውን አቅሟን ያላሳየችን እና ምን ነካት ያስባለችን ልጅ ናት። ቻናል 1 የተባለ የቲቪ ጣቢያ ባለድርሻና መስራችም ናት። የድርጅቶች አምባሳደርና በሚሊዮን ብር የሚከፈላትም ናት። ባለቤቷን በቲቪ ካልተላለፈው ከቴዲ አፍሮ ቃለ - መጠይቅ በኋላ የትኛውም ሶሻል ሚዲያ ላይ ተመልክቼው አላውቅም። ስራ ይስራ አይስራ የማውቀው ነገር የለም ! ነገር ግን ፦ ባሳለፍነው ሳምንት ፦ በቻናል 1 ቴሌቭዥን ላይ ናፍቆት ትዕግስቱ ምን አለች ? እኔ 10 ሚሊዮን ብር ሊከፈለኝ ይችላል። እኔ የማገኘውን ገንዘብ ለባለቤቴ አላካፍልም። የማገኘውን ገንዘብ ግን ፀጉር ልገዛበት እችላለሁ ፣ እሱ የሚያገኘውን ገንዘብ ግን ለቤት ገቢ ማድረግ አለበት። እኔ የማገኘውን ገንዘብ ግን ፦ የፈለኩበትን ላደርግበት እችላለሁ ብላ በሜኒስትሪም ሚዲያ ላይ ተናገረች። ይኼ ንግግር ቀላል ሊመስል ይችላል። ነገር ግን ፦ የበርካታ ባለትዳሮችን ህይወት ያናጋል። የናፍቆት ባለቤት ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ በአሁኑ ሰዓት በሙያው ወይም በሌላ ሙያ እየሰራ ነው ወይ ? ባለቤቷ ስራ እና ገቢ እንዳለው በሷ ብር እንደማይተዳደር እየነገረችን ነው ወይ ? ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ግን ከሚዲያ ከጠፋ አመታት ተቆጥረዋል። ብቻ ብዙ ማንሳት ይቻላል። ጋዜጠኛ ናፍቆት ትዕግስቱ ያነሳችው ሀሳብ ግን የበርካታ ባለትዳሮችን ህይወት ያናጋል። ዘሪሁን ተዝናኑ ከማይነበብ ፊርማ ጋር !!!

Liyu መረጃ
Liyu መረጃ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 01:14:49 GMT
23016
307
7
6

Music

Download

Comments

tobiawabebe
Tobiyaw :
ናፍቆት ትዕግስቱ ከሷ ያንን ንግግሯን ከሷ አልጠበቅንም ሌላው ደግሞ ባለቤቷን ማስተባበያ እንዲሰጥ ወደ ሚዲያ ማቅረብሽ ልክ አይደለም ለዚያውም ምስሉ እንኳን እንዳይቀረፅ ተጠንቅቆ ያደረግሽለትን እንደ ውለታ ቆጥሮ ሲናገር አዝኛለሁ ምክንያቱም ትዳር ፍቅር እንጂ ውለታ አያስረውም
2026-09-11 14:20:06
1
bemni697
Bemnet :
edw jegena wend nw
2026-09-11 08:19:45
5
hiwot24121
Hiwot 2412😻💟 :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy] አንዳንድ ወንዶች ሰሞኑን ደም ግፍታቸው ጨምሯል
2026-09-11 11:29:20
0
jusu3517
JuSu :
Tabalashe
2026-09-11 07:24:40
0
abdlu2485262
abdul drilles@👈👉አብዱ ቆፋሪው eth :
😂😂😂
2026-09-11 05:30:39
0
yetimgeta12
user6721706494940 :
ምንም አይናጋን
2026-09-11 16:30:11
1
To see more videos from user @begood.com0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About