@2727mlbk: አንዳንድ ሰዎች ግን በትልቁም በትንሹም እንደዚህ ሆድ የባሳችሁ በሰላም ነው ? ምንድን ነው ሁሉንም አጀንዳ ወደራስ ህይወት መውሰድ ? ምንድን ነው በዚህ ልክ የማንንም ንግግር እያነሱ ፆታዊ ጦርነት ካልተነሳ ሞቼ እገኛለሁ ማለት ? ጋዜጠኛ ናፍቆት ትዕግስቱ እኮ ያወራችው ስለእሷና ስለባሏ የትዳር ህይወት ነው። ተስማምተው ተማምነው ስለሚኖሩበት የህይወት መርሃቸው ነው የተናገረችው። እሷም ንግግሯን ስትጀምር 'የኛ የትዳር ተሞክሮ ለሌላው ሰው ላይሆን ይችላል...' ብላ ገልፃለች። እንዴዴዴ የእሷ ገቢ እንደፈለገችው እንድትጠቀምበት ባሏ ካመነበት ፣ እሷ ከተመቻት መብታቸው አይደለ ወይ ? አስቤዛ አስገቡልን ፣ የቤት ኪራይ ቁረጡልን አላለች። ይሄን ያህል ፎቶዋን እየተቀባበሉ መቀጥቀጡ ምን ያስፈልጋል ? የእናንተንም ገቢ ለባላችሁ አታካፍሉ ፣ ለቤታችሁ አታውሉ አልወጣት ? 'የእኔ ብር የእኔ ነው። የባሌ ደግሞ የሁለታችንም ነው....' ማለት እኮ ፣ የእሱ ብር ለኑሮዋችን ስለሚበቃ የእኔ ለግሌም ሆነ ለምፈልገው ነገር ባውለው ችግር የለውም ፣ እሱም አይጠይቀኝም ግድም የለውማ ማለት ነው እኮ በቀላል አማርኛ ! እሱ ከሌለውስ ? እሱ ሳይኖረው ሲቀርማ ፣ ከዚህ በፊት ገና ሳይጋቡ ባሏ ታሞ መታከሚያ ሲያጣ ፣ አይደለም የሰራችበትን ገንዘብ ፣ ሰይፉ ላይ ወጥታ ህዝቡን 'አሳክሙልኝ...' ብላ ለምና ፣ ላይ ታች ብላ ፣ አብራው ተንከራታ አሳክማው አይተናል እኮ። ለፍቅር ብላ የከፈለችው የኖረችው ህይወት እያለ ፣ ምንድን ነው ከባሏ ጋር ተስማምተው ስለሚኖሩበት መርህ ፣ 'እንዴት ነው የአንቺስ ብር የእሱ ብር የማይሆነው....' ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ?! 😑 @Nayla🛍 @ROBA pro @hiwi776 @Eyoba @lemi
❤selina🏀
Region: ET
Friday 11 September 2026 03:51:47 GMT
Music
Download
Comments
amanuel mulubrhan :
እኔ የሁለቱም ወንድሞቼ ሚስቶች እሷ እንዳለችው እንደሆኑ ነው ማቀው መለወጥ ለማንችለው ነገር ባንደክም እና እውነታውን በመናግሯ እንደውም ብናመሰግናት ባይ ነኝ ፣ ሲጀመር ወንድ ከሴት ብር አይጠብቅም ድህነታችን ያመጣው ውዝግብ ነው
2026-09-11 13:41:03
6
Teddygirma :
ሰዉ ለምን እንደሚናደድ አልገባኝም standard set ማድረግ መብቷ ነው አንተም መብትህ ነው ሀሳቧን ትጠይቃታለህ ያልተመቸህ ነገር ካለ መሄድ ነው as simple as that 🤒
2026-09-11 06:09:36
8
neba boka :
እንኳን ገንዘቡን ከግራ ጎኑ ቆርጦ የሰጠ ነው ወንድ ማለት ። ሰለዚህ እኔ የተናገርሽው ምንም ስተት እንደሌው አምናለሁ ።
2026-09-11 13:19:16
2
ታሜ ታፈሰ :
ሾርት ስንት ነው
2026-09-11 09:44:10
3
Dereje Desta :
እሺ ከዚያስ ?
2026-09-11 05:47:27
0
M U N A 🌸🔐 :
ማስተዳደር የሚችል ያግባ 😁
2026-09-11 16:00:10
4
People you may know :
መብትሽ ነው እኮ ይህንን የሚያከብርልሽ ካገኘሽ አሪፍ ነው አብሮሽ የሚኖረው ይጭነቀው እንጂ
2026-09-11 12:58:21
1
Mesi Mengistie :
Yenami nuro is like her!
2026-09-12 09:40:19
0
selina :
betikikele[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-11 21:02:26
0
tayitu16 :
Betekekel lek nat nafkot anchm lek nesh enam yenantw degafi neng
2026-09-11 15:06:43
2
Rina💝 :
me too👍👍👍
2026-09-11 08:39:30
1
Heaven :
ጎበዝ የኔ ቅመም እጥር ምጥን አለቀ
2026-09-11 15:34:40
1
user9405169944450 :
የኔ የሱ የሚባል ትዳር የለም
2026-09-12 11:15:49
0
HBB :
Yes ተያቸው our men do not give us money in fact they take from us. You’re blessed እንዳያሸማቅቁሽ ድክመታቸውን ለመሸሸግ 👍
2026-09-12 06:32:22
1
Deberitu Kibret :
ምንም አልተሳሳትሽም
2026-09-11 15:54:59
0
Selam selam :
ትክክል አኔም ምፈልገው
2026-09-11 17:33:37
0
Tt 1 :
100% ትክክል
2026-09-11 17:03:09
0
@alemkebede31 :
🥰
2026-09-11 16:52:31
0
melatkuma :
ልክ ነሽ
2026-09-11 15:26:44
1
Neፂ :
2026-09-11 09:33:09
0
Bisou Bido :
ይመችሽ
2026-09-12 20:49:04
0
ታሬ የውዴ ልጅ :
እንኩዋን ብርሽ አንቺም የባልሽ ነሽ 😁😁😁😁
2026-09-11 15:33:03
0
ኩሩሰው ኢትዮጲqx 🎼🎺 🥁 🎹 :
ኢትዮጵያ ውስጥ የግል እሳቤ ማንም አይደግፍም።
የመንጋውን እንጂ።
ማንም የራሱን አመለካከት ለመያዝ መንጋ መሰብሰብ አለበት።
2026-09-11 13:09:18
2
Fmulu :
መብትሽ
2026-09-11 11:42:00
0
የንጉስ ሚካኤል ልጅ ወሎየው :
አዳር ስንት ይከፈልሻል
2026-09-11 10:26:32
0
To see more videos from user @2727mlbk, please go to the Tikwm
homepage.