@ekrame42: 👈 اللَهُمَصَلِّعَلَى مُحَمَدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَدٍ، كَمَا صَلَيْتَعَلَى إِبْرَاهِيمَوَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَكَحَمِيدٌ مَجِيدٌ. اللَهُمَبَارِكْعَلَى مُحَمَدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَدٍ، كَمَا بَارَكْتَعَلَى إِبْرَاهِيمَوَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَكَحَمِيدٌ مَجِيدٌ አላህ ሆይ! በኢብራሂም እና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትን እንደወረድክ ሁሉ፣ በሙሐመድ እና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትን አውርድ፤ አንተ ምስጉን የሆንክ ታላቅ ነህና። አላህ ሆይ! በኢብራሂም እና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ በረከትን እንደለገስክ ሁሉ፣ በሙሐመድ እና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ በረከትን ለግስ፤ አንተ ምስጉን የሆንክ ታላቅ ነህና #ethiopian_musli #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok
Ekram የሰልጤ ዋ አላህ ይጠብቅሽ ሀገረ ኢትዮ
Region: SA
Friday 11 September 2026 04:17:13 GMT
Music
Download
Comments
ሰባሊዮኒ ሳብአትራ🦋🦋🥀🌹 :
ሠለላዉ አለይወሰለም
2026-09-11 04:33:49
1
Ekram የሰልጤ ዋ አላህ ይጠብቅሽ ሀገረ ኢትዮ :
اللَهُمَصَلِّعَلَى مُحَمَدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَدٍ، كَمَا صَلَيْتَعَلَى إِبْرَاهِيمَوَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَكَحَمِيدٌ مَجِيدٌ. اللَهُمَبَارِكْعَلَى مُحَمَدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَدٍ، كَمَا بَارَكْتَعَلَى إِبْرَاهِيمَوَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَكَحَمِيدٌ مَجِيدٌ
አላህ ሆይ! በኢብራሂም እና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትን እንደወረድክ ሁሉ፣ በሙሐመድ እና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትን አውርድ፤ አንተ ምስጉን የሆንክ ታላቅ ነህና። አላህ ሆይ! በኢብራሂም እና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ በረከትን እንደለገስክ ሁሉ፣ በሙሐመድ እና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ በረከትን ለግስ፤ አንተ ምስጉን የሆንክ ታላቅ ነህና።
2026-09-11 04:44:02
1
ABIDUL QADETI MOHAMADE AMINE :
2026-09-11 04:40:24
1
H ነኝ የአላህ ባሪያ :
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 06:40:22
0
Mekiya@مكيه بيت حسن :
አላመ ሦሌ ወሠሊም አላ ነብይና መሀመድ
2026-09-11 07:14:29
0
allie :
s a w
2026-09-11 05:09:03
0
ያረብ ሶብር ስጠኝ :
2026-09-11 05:20:45
0
ማሜ የቦረናው :
🥰🥰🥰
2026-09-11 04:36:56
1
ቱሬ :
🥰🥰🥰
2026-09-11 07:20:15
0
ቱሬ :
🥰🥰🥰
2026-09-11 04:23:58
1
Gxg Dghc :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 08:02:05
0
To see more videos from user @ekrame42, please go to the Tikwm
homepage.